የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አሥረኛ ዓመት ቁጥር ፳ አዲስ ኣበባ ጥር ፲፰ ቀን ፲፱፻፮ ዓ.ም በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፫፻፳፭ / ፲፱፻፮ ዓ.ም ለዋቻ - ማጂ የመንገድ ደረጃ የማሳደግ ሥራ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል ብድር ለማግኘት ከአፍሪካ ልማት ፈንድ ጋር የተፈረመውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ ገጽ ፪ሺ፭፻፵ አዋጅ ቁጥር ፫፻፳፭ / ፲፱፻፮ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ ለዋቻ - ማጂ የመንገድ ደረጃ የማሳደግ ሥራ ፕሮጀክት | Democratic Republic of Ethiopia and the African የሚውል መጠኑ ፳፪ሚሊዮን፯፻፲ሺ ዩ.ኤ ( ሃያ ሁለት ሚሊዮን | Development Fund stipulating that ሰባት መቶ አሥር ሺ ዩኒትስ ኦፍ አካውንት ) የሆነ ገንዘብ | Development Fund provides to the Federal Democratic የሚያስገኘው ስምምነት በኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል | ( Twenty Two Million Seven Hundred Ten Thousand እ.ኤ.አ. ኦክቶበር ፲፫ ቀን ፪ሺ፫ በአቢጃን የተፈረመ በመሆኑ ፤ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥር ፲፰ ቀን ፲፱፻፮ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ ፣ በሕገ - መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ / ፩ / እና / ፲፪ / መሠረት የሚከ | ( 1 ) and ( 12 ) of the Constitution it is hereby proclaimed ተለው ታውጇል ፡፡ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ " ለዋቻ - ማጂ የመንገድ ደረጃ የማሳደግ ሥራ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል ብድር ለማግኘት ከአፍሪካ የተፈረመውን ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር ፫፻፳፭ / ፲፱፻፮ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፲ ሺ ፩ - ገጽ ፪ሺ፭፻፴፩ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳ ጥር ፲፰ ቀን ፲፱፻፮ ዓ.ም ፪ . ትርጓሜ በዚህ አዋጅ ውስጥ “ የብድር ስምምነት ” ማለት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል እ.ኤ.አ. ኦክቶበር ፲፫ ቀን ፪ሺ፫ በቱኒስ የተፈረመው ቁጥር 2100150007102 የብድር ስምምነት ፫ . የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ በብድር ስምምነቱ የተገኘውን ፳፪ሚሊዮን፯፻፲ሺ ዩ.ኤ ( ሃያ ሁለት ሚሊዮን ሰባት መቶ አሥር ሺህ ዩኒትስ ኦፍ አካውንት ) በብድር ስምምነቱ በተመለከቱት ሁኔታዎች መሠረት በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ፡፡ ፬ . አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከጥር ፲፰ ቀን ፲፱፻፲፮ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ጥር ፲፰ ቀን ፲፱፻፮ ዓ.ም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት