ፌዴራል ነጋሪት ነጋሪት ጋዜጣ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አሥራሁለተኛ ዓመት ቁጥር ፫ ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አዲስ አበባ ህዳር ፰ ቀን ፲፱፻፲፰ አዋጅ ቁጥር ፬የሮ፫ / ፲፱፻፲፰ ዓ.ም ለኣዘዞ - መተማ የመንገድ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ከኦፔክ ፈንድ ለዓለም አቀፍ ልማት የተገኘው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ገጽ ፫ሺ፫፻፯ አዋጅ ቁጥር ፬፻፫ / ፲፱፻፵፰ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኦፔክ ፈንድ ለዓለም አቀፍ ልማት መካከል የተደረገውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ለአዘዞ - መተማ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ፲፭ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር የአሜሪካን የሚያስገኘው ስምምነት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኦፔክ ፈንድ ለዓለም አቀፍ ልማት መካከል እ.ኤ.አ. ሜይ ፲፪ ቀን ፪ሺ፱ | amount of fifteen million United States Dollars ( USD በቬዬና የተፈረመ በመሆኑ ፣ ይህንን የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ጥቅምት ፫ ቀን ፲፱፻፲፰ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ ፣ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ / ፩ / እና / ፲፪ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡ ፩ . አጭር ርዕስ “ ለአገ - መተማ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ከኦፔክ ፈንድ ለዓለም አቀፍ ልማት የተገኘው የብድር ስምምነት ማዕደቂያ የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬፻፫፫ / ፲፱፻፵፰ ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣቁ ፰ሺ፩ ያንዱ ዋጋ 2.30 ገጽ ፫ሺ፫፻፲ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፫ ህዳር ፰ ቀን ፲፱፻፲፰ ዓ.ም የስምምነቱ መፅደቅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በኦፔክ ፈንድ ለዓለም አቀፍ ልማት መካከል እ.ኤ.አ. ሜይ ፲፪ ቀን ፪ሺ፬ በቪዬና የተፈረመው የብድር ስምምነት ፀድቋል ፡፡ ፫ የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብና ኤኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ በብድር ስምምነቱ የተገኘውን ፲፭ሚሊዮን የአሜካን ዶላር / አሥራ አምስት ሚሊዮን የአሜሪካን ስምምነቱ በተመለከቱት ሁኔታዎች መሠረት በሥራ ላይ እንዲውል ማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ፡፡ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ ኣዋጅ ከህዳር ፰ ቀን ፲፱፻፲፰ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ህዳር ፰ ቀን ፲፱፻፲፰ ዓ.ም. ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት