የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራ ስምንተኛ ዓመት ቁጥር ፳፰
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አዋጅ ቁጥር ፯፻፵ / ፪ሺ፬ ዓ.ም
ለበደሌ - መቱ የመንገድ ማሻሻያ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ | African Development Fund Loan Agreement for ከአፍሪካ ልማት ፈንድ ጋር የተፈረመው የብድር | Financing Bedele - Metu Road Upgrading Project ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ገጽ ፮፫፻፳፰
አዋጅ ቁጥር ፯፻ / ፪ሺ፬
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች
ያፀደቀው በመሆኑ ፤
ያንዱ ዋጋ
ፕሮጀክት
__ ለበደሌ - መቱ የመንገድ ማሻሻያ ማስፈፀሚያ የሚውል መጠኑ ፵፩ ሚሊዮን ፷ሺ ዩኒትስ the Federal Democratic Republic of Ethiopia and the ኦፍ
አካውንት (አርባ አንድ ሚሊዮን ስልሳ ሺ ዩኒትስ ኦፍ አካውንት) የሆነ ገንዘብ የሚያስገኘው የብድር
African Development Fund provide to the Federal
| Democratic Republic of Ethiopia a loan amount of ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ | forty one million sixty thousand units of account ሪፐብሊክ እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል እ.አ.አ. | (UA 41,060,000) for financing Bedele - Metu Road ፌብርዋሪ ፫ ቀን ፪ሺ፲፪ በአዲስ አበባ ከተማ የተፈረመ | Upgrading Project was signed in Addis Ababa on the
በመሆኑ ፧
አጭር ርዕስ
ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ከአፍሪካ ልማት ፈንድ ጋር የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፯፻፵ / ፪ሺ፬ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ - መንግሥት አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ (፩) እና (፲፪) | Article 55 sub - article (1) and (12) of the Constitution መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡
Representatives of the Federal Democratic Republic