የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አስራ ስድስተኛ ዓመት ቁጥር ፶፭ አዲስ አበባ መስከረም ፳፬ ቀን ፪ሺ፫ ዓ.ም.
ደንብ ቁጥር ፩፻፺፪ሺ፪
የፋይናንስ አስተዳደር የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ … Finacial Administration Council of Ministers Regulation.. ገፅ ፭ሺ፭፻፺
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፺ / ፪ሺ፪ ስለፌዴራል መንግሥት የፋይናንስ አስተዳደር የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 0 ፻፸፩ / ፲፱፻፺፰ እንደተሻሻለ / አንቀጽ ፭ እና የኢትዮጵያ ፌዴራል መንግ ሥት የፋይናንስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር
ክፍል አንድ
ያንዱ ዋጋ
አይጨምርም ፧
፪ / " የካፒታል ወጪ " ማለት፡ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንደተሻሻለ የወጣ
፩. አጭር ርዕስ
ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፺ / ፪ሲ፪ " ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡
፪. ትርጓሜ
የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው እስካልሆነ ድረስ በዚህ ደንብ ውስጥ ፦ ፩ / " የቅድሚያ ክፍያ " ማለት የዋጋ ልውውጥ ያልተደረገበት እና ተቀባዩ ከተወሰነ ጊዜ በኋላ የሚያወራርደው ክፍያ ሲሆን ውልን መሠረት በማድረግ በውሉ የተመለከተው ግዴታ ከመጠ
pursuant to Article 5 of the Definition of Powers and
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ ፹ሺ፩