×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የገንዘብና የባንክ ሥራ አዋጅ ቁጥር ማሻሻያ ድንጋጌ ቁጥር 53/1966

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሀያ አምስተኛ ዓመት ቍጥር ፳፩ ።
❖ ያ ን ጉ ሠ
ነጋሪት ፡
የጋዜጣው ፡ ዋጋ !
ባ ı ር ' ውስጥ ' ባመት
8.
በ • ወር:
ያንዱ ★ ★ ★ ለውጭ ' አገር ' እጥፍ ይሆናል !
፲፱፻፶፰ ዓ. ም
ድንጋጌ ቍጥር ፶፫፶፰ ዓ ም.
የገንዘብና የባንክ ሥራ አዋጅ ማሻሻያ ድንጋጌ ። ገጽ ፻፲፬
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር F ፻፲፰ ፶፰ ዓ. ም. ለመታሰቢያ የሚወጣ ገንዘብ ደንብ ።
በኢ ዮጵያ 1 ንጉሠ
ነገሥት መንግሥት በጽሕፈት ' ሚኒስቴር ፡ ተጠባባቂነት ፡ የቆመ "
ድንጋጌ ቁጥር ፶ ፲፱፻፶፰ ዓ. ም.
በ፲፱፻፶፭ ዓ. ም. ስለገንዘብና የባንክ ሥራ የወጣውን አዋጅ ለማሻሻል የወጣ ድንጋጌ ።
ገጽ ፻፲፭
ሞዐ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ
እኛ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ሥዩመ እግዚአብሔር ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ።
በተሻሻለው ሕገ መንግሥታችን በ፺፪ኛው አንቀጽ የተ ጻፈውንና የሚኒስትሮች ምክር ቤታችን መክሮ ያቀረበልንን ተመልክተን ፤ ቀጥሎ ያለውን ደንግገናል ።
፩ ፤ ይህ ድንጋጌ « በ፲፱፻፶፰ ዓ ም. የወጣ የገንዘብና የባንክ ሥራ አዋጅ ማሻሻያ ድንጋጌ » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
፪ ፤ በ፲፱፻፶፭ ዓ ም- የገንዘብና የባንክ ሥራ አዋጅ (አዋጅ ቁጥር ፪፻፮ ፲፱፻፶፭) በአንቀጽ ፱ በተመለከተው ከተራ ቁጥር ፪ ቀጥሎ ቁጥር ፫ በመባል በሚከተለው አኳኋን ተሻሽሎ ወጥቷል ።
« ፫ በዚሁ በ፱ነኛው አንቀጽ በንዑስ አንቀጽ (፩) ስለቅንስ ናሽ ገንዘቦች ማውጣት ከተፈቀደው ሌላ በአዋጁ በ፲ኛው አንቀጽ እንደተመለከተው ሕጋዊ የሆነ ገንዘብ መጠኑ ሳይወሰን ልዩ የመታሰቢያ ገንዘቦች ባንኩ ማው ጣት ይችላል ። የሚታተሙት ብዛት ፤ የሕጋዊ ገንዘብነታ ቸው መጠን ፤ ዋጋ ፤ ክብደት ፤ ጥራት ፤ ስፋት ቅርፅ ፤ መደብ ፤ የሚጻፍባቸውንና ሌሎችንም ልዩ ልዩ ሁኔታ ጋጅቶ በሕግ ማስታወቂያ በነጋሪት ጋዜጣ እንዲወጣ ያደርጋል ። »
☞ ሥ ት
አዲስ አበባ ሐምሌ ፲ ቀን ፲፱፻፶፰...
ጋዜጣ ።
ቢያንስ • በወር ' á ንድ ▪ ጊዜ ' ይታተማል
የፖስታ ሣጥን ▪ ቍጥ r • ፩ሺ፫ ፷፬ (1364)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?