• ጀንብ መሠረት መጽደቁን - የሚያረጋግጥ በአንደኛ s / የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አሥራሁለተኛ ቁመት ቁጥር ## በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አዲስ አበባ ሚያዝያ ፲፯ ቀን ፲፱፻፵፰ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬ / ፲፱፻፲፰ ዓ.ም ከእሥራኤል መንግሥት ጋር የተደረገ የሳይንስና ቴክኖሎጂ | Government of the State of Israel Science and Technological ትብብር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ... ገጽ ፫ሺ፪፻፭ አዋጅ ቁጥር ፪፻ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በእሥራኤል መንሥታት መካከል የተደረገውን ሳይንስና ቴክኖሎጂ ትብብር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ትብብር ስምምነት በኢትዮ ጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክና በእሥራኤል | Agreement between the Federal Democratic Republic of መንግሥታት መካከል እ.ኤ.አ. ኖቬምበር ፳፮ ቀን | Ethiopia and State of Israel was signed in Jerusalem , on the ሺ፫ ኢየሩሳሌም ላይ የተፈረመ በመሆኑ ፣ ስምምነቱ ሥራ ላይ የሚውለው በአገሩ ሕግና ተዋዋይ ወገን የመጨረሻ የማስታወቂያ ሰነድ እንዲ | confirming its ratification in accordance with its laws and ደርስ ከተደረበት ዕለት ጀምሮ እንደሚሆን በስምም | regulations . ነቱ ውስጥ የተመለከተ በመሆኑ ፣ መጽደቁን የእስራኤል መንግሥትም ስምምነቱን ያረጋገጠ በመሆኑ ፣ ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት | of the Federal Democratic Republic of Ethiopia has መጋቢት ፳፰ ቀን ፲፱፻፶፰ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ | ratified the said Agreement at its session held on the 6 ያፀደቀው ስለሆነ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / 55 SEArticle ) and ( 12 ) of the Constitution it is እና / ፲፪ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡ ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ ፴፴፩ Fa ፬ ፌዴራል ጋሪት ጋዜጣ ጥር ል ፤ • I ቍግ IS » ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ከእሥራኤል መንግሥት ጋር የተ ደረገ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ትብብር ስምንት ገፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፪፲፪ጓ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። 1 ለጎቴ ስለመዱ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በእሥራኤል መንግሥታት መካከል እ.ኤ.አ. ኖቬምበር ፳ ቀን ቪ ኢየሩሳለም ላይ የተፈረመው የሳይንስና ቴክኖሎጂ ትብብር ስምምነት ፀድቋል ፡፡ ሌም ላሳነስና ቴክኖ እኔን የኢትዮጵያ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ስምምነቱ በሥራ ላይ እንዲውል የማድረግ ሥልጣን በዚህ አዋጅ ተሰጥቶታል ። አረ የሚይናበት ጊዜ ይህ አዋጅ በፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ ኦስ አበባ ሚያዝያ 1 ቀን ፲፰ ርማ ልዩርጊስ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ስራሊ ብሰያናናት