×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የገቢና ወጪ ዕቃዎች ታሪፍ (ሦስተኛ ማሻሻያ) ደንብ ገጽ 113 ቁጥር 317/1966

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሀያ አምስተኛ ዓመት ቍጥር ፳ "
የ ኢ ት ዮ ጵ ያ ን ጉ ሠ ነ ገ ሥ ት
ግ ሥ ት ።
ነ ጋ ሪ ት ¦ ጋ ዜ ጣ:
የጋዜጣው ዋጋ
ባር ● ስ r ባመት
" በ ወር
ለ አ A ፍ ይሆናል "
ው ጫ "
፲፱፻፶፰ ዓ ም
በኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት በጽሕፈት ሚኒስቴር ተጠባባቂነት የቆመ "
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር ፫፻፲፯ / ፶፰ ዓ. ም.
የ ı ቢና ወጪ ዕቃዎች ታሪፍ (ሦስተኛ ማሻሻያ) ደንብ ገጽ ፻፲፫
ቁጥር ፫፻፲፯ ፲፱፻፶፰ ዓ ም የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ።
በ፲፱፻፴፭ ዓ ም- በወጣውና በተሻሻለው የገቢና የወጪ ዕቃዎች የጉምሩክ አዋጅ መሠረት የወጣ ደንብ ።
፩ ይህ ደንብ ስለገቢና ወጪ ዕቃዎች የጉምሩክ ቀረጥ አከፋፈል በ፲፱፻፴፭ ዓ- ም- በወጣውና በተሻሻለው ዐዋጅ (ቁጥር ፴፱፲፱፻፴፭ ዓ ም) በአንቀጽ ፭ (ሀ) በተ ሰጠው ሥልጣን መሠረተ የገንዘብ ሚኒስትር ያወጣው
____ ቁጥር
፫ ☞ ስለገቢና ወጪ ዕቃዎች ታሪፍ በ፲፱፻፵፫ ዓ ም ፩፻፶ የወጣውና የተሻሻለው የሕግ ክፍል ማስታወቂያ አንቀጽ ፲፱ ተሠርዞ ቀጥሎ በተመለከተው ቀድሞ በነ በረው አዲስ አንቀጽ ተተክቷል ።
« አንቀጽ ፲፱ ፤ የስንዴ ዱቄት 50% ከዋጋው ፤ »
አዲስ አበባ ሐምሌ ፮ ቀን ፲፱፻፶፰ ዓም ።
ይልማ ዴሬሣ
የገንዘብ ሚኒስትር "
ደንብ ነው ።
ይህ ደንብ « የ፲፱፻፶፰ ዓ ም- የገቢና ወጪ ዕቃዎች | 2. ታሪፍ ሦስተኛ ማሻሻያ ደንብ » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻ
፬ ፤ ይህ ደንብ በነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 4. የጸና ይሆናል ።
አዲስ A በባ ሐምሌ ፮ ቀን ፲፰ ዓ. ም.
ቢያንስ በር አንድ ጊዜ ይታተል •
የፖስታ ጥን ቍጥር - ፻ ï (136)
በብርሃንና ሰላም በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ማተ ሂያ ቤት ታተመ ።

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?