የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ሰባተኛ ዓመት ቁጥር ፴፬ አዲስ አበባ ሰኔ ፳፩ ቀን ፲፱፻፲፫ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፻፮ ፲፱፻፶፫ ዓም ለአዲስ አበባ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ ከኩዌት ፈንድ ለአረብ ኢኮኖሚ ልማት የተገኘው የተጨማሪ ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፪፻፵፮ ፲፱፻፲፫ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኩዌት ፈንድ ለአረብ ኢኮኖሚ ልማት መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ለአዲስ አበባ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል መጠኑ ፴ ሚሊዮን ፩፻ ሺ ኬዲ ( ሦስት ሚሊዮን አንድ መቶ ሺህ የኩዌት ዲናር ) ተጨማሪ ብድር | Democratic Republic of Ethiopia and the Kuwait Fund for የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ | Fund for Arab Economic Development provide to the Federal ሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኩዌት ፈንድ ለአረብ ኢኮኖሚ ልማት | Democratic Republic of Ethiopia a supplementary Loan መካከል እ.ኤ.አ ዲሴምበር ፳፪ ቀን ፪ ሺ በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ ፣ መሠረታዊ የኢኮኖሚ ዓለም አቀፍ ውሎች ተፈጻሚ ከመሆ | December , 2000 ; ናቸው በፊት መፅደቅ ስላለባቸው ፣ ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ ፳፩ ቀን ፲፱፻፶፫ | the Federal Democratic Republic of Ethiopia has ratified said ዓም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ ፣ በሕገመንግሥቱ አንቀጽ ፲፭ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት የሚከ ተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ለአዲስ አበባ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ ከኩዌት ፈንድ ለአረብ ኢኮኖሚ ልማት የተገኘው የተጨማሪ ብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፪፻፵፮ ፲፱፻ዥ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ : ዥሺ፩ ገጽ ፭ሺ፭፻፴፰ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፬ ሰኔ ፳፩ ቀን ፲፱፻፷ ዓ.ም ፪ . ትርጓሜ በዚህ አዋጅ ውስጥ “ የብድር ስምምነት ” ማለት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኩዌት ፈንድ ለአረብ ኢኮኖሚ ልማት መካከል እ.ኤ.አዲሴምበር፳፪ ቀን ፪ ሺ በአዲስ አበባ የተፈረመው ቁጥር ፮፻፯ የብድር ስምምነት የገንዘብ ሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብ ሚኒስትሩ በብድር ስምምነቱ የተገኘውን ፫ሚሊዮን ፩፻ ሺ ኬዲ ( ሦስት ሚሊዮን አንድ መቶ ሺ የኩዌት ዲናር ) በብድር ስምምነቱ በተመለከቱት ሁኔታዎች መሠረት በሥራ ላይእንዲውል ለማድረግበዚህ አዋጅሥልጣን ተሰጥቶታል ። ፬ • አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሰኔ ፳፩ ቀን ፲፱፻፶፫ ዓ.ም. ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ሰኔ ፳፩ ቀን ፲፱፻፰ ዓም : ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ