አርባ ስድስተኛ ዓመት ቍጥር ፭
ነ ጋ ሪ ት ፡
የአንዱ ዋጋ 0.60
ማ ው ጫ
፲፱፻፸፱ ዓ. ም.
አዋጅ ቊጥር ፫፻ ö ፲፱፻፸፱ዓ. ም.
E ብረተ 66 ኣዊ; I ዊ ወታደራዊ
ለደን ልማት ፕሮጄክት ማስፈጸሚያ እንዲረዳ ከኢንተርናሽናል የልማት ማኅበር የተገኘውን ብድር ማጽደቂያ አዋጅ · ·
ገጽ ፸፫
አዋጅ ቍጥር ፫፻፬ ፲፱፻፸፱ ዓ. ም.
በኅብረተሰብአዊት ኢትዮጵያ ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግሥ ትና በኢንተርናሽናል የልማት ማኅበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
ለደን ልማት ፕሮጄክት ማስፈጸሚያ እንዲረዳ ከኢንተር ናሽናል የልማት ማኅበር በልዩ ልዩ ገንዘብ ሆኖ ፥ መጠኑ ሠላሳ ዘጠኝ ሚሊዮን ስድስት መቶ ሺህ ስፔሻል ድሮዊንግ ራይት (ኤስ. ዲ. አር. 39,600,000) የሚያስገኝ የብድር ስም መንግሥትና በኢንተርናሽናል የልማት ማኅበር መካከል ነሐሴ ፳፪ ቀን ፲፱፻፸፰ ዓ. ም. በዩናይትድ ስቴትስ ኦፍ አሜ ሪካ በኮሎም ቢያ ዲስትሪክት በመፈረሙ ፤
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
የብድሩን ስምምነት የሚኒስትሮች ምክር ቤት የተቀበለ ውና የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግም ያጸደቀው ስለ
ኢትዮጵያ
፩ Ł አጭር ርዕስ !
ይህ አዋጅ « ለደን ልማት ፕሮጄክት ማስፈጸሚያ እን ዲረዳ ከኢንተርናሽናል የልማት ማኅበር የተገኘውን ብድር ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፫፻፬፲፱፻፸፱ ዓ. ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
ወ ታ ደ ራ ዊ
መ ን ግ ሥ ት
ጋ ዜጣ ።
አዲስ አበባ ኅዳር ፱ ቀን ፲፱፻፸፱ ዓ.ም.
የፖስታ ሣጥን ቊጥር ፳ሺ g ፩ (131)
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች | sional Military Administrative Council; ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፩፻፲ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. በአንቀጽ ፭፮ መሠረት የሚከተለው ታውጅዋል ።
| Columbia, United States of America on the 28th of August, 1986 ;