×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የተንዳሆ ስኳር ፋብሪካ ማቋቋሚያ (ማሻሻያ) የሚንስትሮች ምክር ቤት ድንብ ቁጥር 131/2007

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።


የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራ ሶስተኛ ዓመት ቁጥር ፳፩ አዲስ አበባ - ጥር ፲፰ ቀን ፲፱፻ 9
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፩ / ፲፱፻፺፱
የተንዳሆ ስኳር ፋብሪካ (ማቋቋሚያ (ማሻሽያ)
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብገጽ ፫ሺ፭፻፹፬
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፴፩ / ፲፱፻፺፱ የተንዳሆ ስኳር ፋብሪካ ማቋቋሚያ ደንብን ለማሻሻል የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
፩. አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ ‹‹ የተንዳሆ ስኳር ፋብሪካ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፴፩ / ፲፱፻፺፱ ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡
ያንዱ ዋጋ
፪. ማሻሻያ
የተንዳሆ ስኳር ፋብሪካ ማቋቋሚያ ደንብ ቁጥር ፩፻፳፪ / ፲፱፻፺፰ እንደሚከተለው በዚህ ደንብ ተሻሽሏል ፩. የደንቡ አንቀጽ ፮ ተሰርዞ በሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፮ ተተክቷል ፧
‹‹ ፮ ካፒታል
ለድርጅቱ የተፈቀደለት ካፒታል ብር 2,080,000,000 (ሁለት ቢሊዮን ሰማንያ ሚሊዮን ብር) ሲሆን ከዚህ ውስጥ ብር 97,370,000 (ዘጠና ሰባት ሚሊዮን ሦስት መቶ ሰባ ሺህ ብር) በጥሬ ገንዘብና በዓይነት ተከፍሏል፡
/ ፲፱፻፺፰ አንቀጽ ፭ እና በመንግስት የልማት ድርጅቶች | pursuant to Article 5 of the Definition of Powers and አዋጅ ቁጥር ፳፭ / ፲፱፻፹፬ አንቀጽ ፵፯ (፩) (ሀ) መሠረት
| Duties of the Executive Organs of the Federal Democratic
ይህን ደንብ አውጥቷል ፡፡
__________ ሽያ)
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ. ፹ሺ ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?