×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር ፬፻፲፯/iህያ፯ዓ.ም ከቱኒዝያ ሪፐብሊክ መንግሥት ጋር ኢንቨስትመንት በሁለትዮሽ ለማስፋፋትና ዋስትና ለመስጠት የተደረገውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ነጋሪት ጋዜጣ ኣሥረኛ ዓመት ቁጥር ፳፩ አዲስ አበባ - ሐምሌ ፳፮ ቀን ፲፱፻፶፮ ዓ.ም በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬፻፲፯ / ፲፱፻፲፮ዓ.ም ከቱኒዝያ ሪፐብሊክ መንግሥት ጋር ኢንቨስትመንትን Investment Reciprocal Promotion and Protection Agreement በሁለትዮሽ ለማስፋፋትና ዋስትና ለመስጠት የተደረገውን | with the Republic of Tunisia Ratification_Proclamation ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ገጽ ፪ሺ፰፻፴፰ አዋጅ ቁጥር ፬፻፲፯፲፱፻፶፮ በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በቱኒዝያ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል ኢንቨስትመንትን በሁለትዮሽ ለማስፋፋትና ዋስትና ለመስጠት የተደረገውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አ ዋ ጅ በቱኒዝያ ሪፐብሊክ መንግሥትና በኢትዮጵያ Promotion and Protection of Investment between the ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መካከል ኢንቨስትመንትን በሁለትዮሽ ለማስፋፋት Republic of Tunisia is signed in Addis Ababa on እና ዋስትና ለመስጠት ታህሣሥ ፮ ቀን ፲፱፻፵ ዓ.ም ) December 14 , 2000 , ስምምነት በአዲስ አበባ የተፈረመ ስለሆነ ፤ ስምምነቱን በሚገባ ሥራ ላይ ለማዋል በተዋዋይ | it shall enter into force on the date of exchange of ሀገር ህጎች መሠረት ስምምነቱ መጽደቁን የሚያረጋ | instruments_of ratification through diplomatic ግጡ ሰነዶች በዲፕሎማቲክ አካላት አማካኝነት ልው | channel , ውጥ ከተደረገ በኋላ እንደሆነ በስምምነቱ ስለተገለፀ ፤ ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ | Representatives of the Federal Democratic Republic ሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ of Ethiopia has rarified the said Agreement at its ፳፱ ቀን ፲፱፻፲፮ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው | session held on 6 day of July , 2004 ስለሆነ ፤ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / | 55 Sub Article ( 1 ) and ( 2 ) of the Constitution , it is እና / ፲፪ / መሠረት ከዚህ እንደሚከተለው ታውጇል ፡፡ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፴ ሺ ፩ ገጽ ፪ሺ፰፻፴፱ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፩ ሐምሌ ፳፯ ቀን ፲፱፻፵፰ ዓ.ም ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ " ከቱኒዝያ ሪፐብሊክ መንግሥት ጋር ኢንቨስትመንትን በሁለትዮሽ ለማስፋፋትና ለመስጠት የተደረገውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬፻፲፯ / ፲፱፻፲፮ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ፪ . ስምምነቱ ስለመጽደቁ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በቱኒዝያ ሪፐብሊክ መንግሥታት መካከል ኢንቨስትመንትን በሁለትዮሽ ለማስፋፋትና ዋስትና ለመስጠት በአዲስ አበባ ከተማ ታኅሣሥ ፭ ቀን ፲፱፻፳ ዓ.ም የተፈረመው ስምምነት ፀድቋል ፡፡ ፫ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኃላፊነት የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ስምምነቱን በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ፡፡ ፬ ኣዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ በፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ሐምሌ ፳፮ ቀን ፲፱፻፲፮ ዓ.ም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?