×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የመከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ማቋቋሚያ የሚንስተሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 186/2010

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራ ስድስተኛ ዓመት ቁጥር
አዲስ አበባ ነሐሴ ፯ ቀን (ዓ.ም.
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞኪራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
ደንብ ቁጥር ፩፻፹፮ / ሺ፪
የመከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
ገጽ ፭ሺ፬፻፶፱
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፹፮ / ፪ሺ
የመከላከያ የግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅትን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
ይህ ደንብ " የመከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ቁጥር ፩፻፹፮ / ሺ ” ተብሉ ሊጠቀስ ይችላል
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ | This Regulation is issued by the Council of Ministers ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬፻ ëN / ፲፱፻፺፰ አንቀጽ ፭ እና በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ | of the Executive Organs of the Federal Democratic Republic ቁጥር ፳፭ / ፲፱፻፹፬ አንቀጽ መሠረት ይህን of Ethiopia Proclamation No. 471/2005 and Article 47 (1) (a) ደንብ አውጥቷል ፡፡
. አር ር
ማምረቻ
፩) የመከላከያ 7 ንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት (ከዚህ በኋላ " ድርጅት ” እየተባለ የሚጠራ) የመንግሥት የልማት ድርጅት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቋሟል:
Ø ድርጅቱ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ / ፲፱፻፹፬ መሰረት ይተዳዳራል፡
.. ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን
የድርጅቱ ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን የሀገር መከላ h ያ ሚኒስቴር ይሆናል ፡፡
ቪ ዋና መሥሪያ ቦት
የድርጅቱ ዋና መሥሪያ ቤት በአዲስ አበባ ሆኖ ቅርንጫፍ መሥሪያ ቤቶች
እንደአስፈላጊነቱ
በማናቸውም ሥፍራ ሊኖረው ይችላል ፡፡
ያንዱ ዋጋ
ናቸው፡
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ ፹ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?