×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር ፪፻፵፬/፲፱፻፶፭ የ፲፱፻፶፭ በጀት ዓመት የፌዴራል መንግሥት ተጨማሪ በጀት አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ዘጠነኛ ዓመት ቁጥር ፳፬ አዲስ አበባ ግንቦት ፳፮ ቀን ፲፱፻፲፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፻፵፬ / ፲፱፻፲፭ ዓም የ፲፱፻፲፭ በጀት ዓመት የፌዴራል መንግሥት ተጨማሪ በጀት ገጽ ፪ሺ፪፻፰ አዋጅ ቁጥር ፪፻፵፬ / ፲፱፻፲፭ የፌዴራል መንግሥት ተጨማሪ የበጀት አዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ - መንግሥት አንቀጽ ፶፭ ( ፩ ) እና በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ መንግሥት የፋይናንስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር ፵፯ ፲፱፻፶፬ አንቀጽ | the Federal Democratic Republic of Ethiopia and in accor ፳፩ መሠረት ለተጨማሪ መደበኛና ካፒታል ሥራዎች የሚከተለው | dance with Article 21 of the Federal Government of Ethiopia ታውጇል ። አንቀጽ ፩ ይህ ኣዋጅ “ የ፲፱፻፶፭ በጀት ዓመት የፌዴራል መንግሥት ተጨማሪ በጀት አዋጅ ቁጥር ፫፻፵፬ / ፲፱፻፲፭ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። አንቀጽ ፪ ከሐምሌ ፩ ቀን ፲፱፻፲፬ ጀምሮ እስከ ሰኔ ፴ ቀን ፲፱፻፲፭ በሚፈጸመው በአንድ የበጀት ዓመት ጊዜ ውስጥ በፌዴራል መንግሥት ከሚገኘው ገቢ እና ከሌላ ገንዘብ ላይ ከዚህ ጋር በተያያዘው ሠንጠረዥ ውስጥ ለተጠቀሱት ሥራዎችና አገልግሎቶች ቀጥሎ እንደተ መለከተው ፤ ሀ ) ለመደበኛ በጀት .. ብር ፪፻፱ ሚሊዮን ፭፻፲፯ ሺ ፬፻ ለ ) ለካፒታል በጀት . ብር ፬፻ሚሊዮን፩፻ሺ የፌዴራል መንግሥት የተጨማሪ በጀት ድምር ብር ፮፻፱ሚሊዮን፮፻፲፯ሺ፬፻ ( ስድስት መቶ ዘጠኝ ሚሊዮን ስድስት መቶ አሥራ ሰባት ሺ አራት መቶ ብር ) በፌዴራል መንግሥት በተጨማሪ ወጪ ሆኖ እንዲከፈል በዚህ አዋጅ ተፈቅዷል ። አንቀጽ ፫ በዚህ አዋጅ የተፈቀደው ተጨማሪ በጀት በሚከ | Article 3. The Supplementary Budget appropriated pur ተለው አኳኋን ይከፋፈላል ። አዲስ አበባ ግንቦት ፳፮ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓ.ም ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፰ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?