ሠላሳ አራተኛ ዓመት ቍጥር ፫ ።
ነጋሪት ጋዜጣ ።
፡
የጋዜጣው ፡ ዋጋ ፤ ባገር ' ውስጥ▪ ባመት
በ፮ ' ወር '
- 6 በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ
ማ ው ጫ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
አዋጅ ቊጥር ፫፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
ሊቀ መንበር ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
የኢንተርናሽናል የልማት ማኅበር ድርቅ የመ ታቸው ቀበሌዎች ማቋቋሚያ ዕቅድ የብድር ስምምነት አዋጅ
አዋጅ ቊጥር ፫፲፱፻፷፯ ዓ. ም. በኢትዮጵያ መንግሥትና በኢንተርናሽናል የልማት ማኅበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አ ዋ ጅ "
ይህም የብድር ስምምነት ለሚኒስትሮች ምክር ቤት እን ዲመክርበት ቀርቦለት ስለተቀበለው ፤
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግም ዛሬ መስከረም ፳፱ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ. ም. የተባለውን የብድር ምነት ስለአጸ ደቀው {
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሊቀ መንበሩን ሥልጣን ለመወሰን በወጣው አዋጅ (አዋጅ ቊጥር ፪ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም.) አንቀጽ ፬ እና ፮ በተጻፈው መሠረት ከዚህ የሚከ ተለው ታውጆአል ።
፩ ፤ አጭር አርእስት ፤
ይህ አዋጅ « የኢንተርናሽናል የልማት ማኅበር ድርቅ የመታቸው ቀበሌዎች የመቋቋሚያ ዕቅድ የብድር ስም ምነት አዋጅ ቊጥር ፫፲፱፻፷፯ ዓ. ም. » ተብሎ ሊጠ ቀስ ይቻላል ።
በዚህ አዋጅ ውስጥ « የብድር ስምምነት » ማለት በኢ ትዮጵያ መንግሥትና በኢንተርናሽናል የልማት ማኅበር መካከል ሰኔ ፲፱ ቀን ፲፱፻፷፮ ዓ. ም. የተፈረመው የብ ድር ስምምነት ነው ።
አዲስ አበባ መስከረም ፳፱ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ.ም.
ድርቅ ለመታቸው ቀበሌዎች የመቋቋሚያ ዕቅድ እን ዲውል ከኢንተርናሽናል የልማት ማኅበር (አይ.ዲ.ኤ.) ስለተ | Ethiopian Government and the International Development As ገኘው በልዩ ልዩ ገንዘብ የሚከፈል $ 10,000,000 (አሥር | sociation providing for the granting by the International Deve ሚሊዮን የአሜሪካን ብር) ብድር በኢትዮጵያ መንግሥትና lopment Association to the Ethiopian Government of a Credit of በኢንተርናሽናል የልማት ማኅበር መካከል ሰኔ፲፱ ቀን ፲፱፻፷፮ ዓ.ም. በዋሽንግተን ዲ.ሲ. የብድር ስምምነት ስለተፈረመ ፤
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተማል E
የፖስታ ሣጥን ፡ ቍጥር º ፩ሺ፴፩ (1031)