×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር ፬፻፵፯/፲፱፻፲፰ ዓ.ም ለወሊሶ አካባቢ የገጠር ኤሌክትሪፊኬሽን ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል ብድር ከአረብ ባንክ ለአፍሪካ ኢኮኖሚ ልማት ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ነጋሪት ጋዜጣ አሥራሁለተኛ ዓመት ቁጥር ፴፫ አዲስ አበባ ሰኔ ፳፪ ቀን ፲፱፻፲፰ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬፻፲፯ / ፲፱፻፲፰ ዓ.ም ኤሌክትሪፊኬሽን ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል ብድር ከአረብ ባንክ ለአፍሪካ ኢኮኖሚ ልማት ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ | Agreement for Financing Rural Electrification Project in ገጽ ፫ሸ፬፻፴፫ አዋጅ ቁጥር ፬፻፵፯ / ፲፱፻፵፰ ዓ.ም በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአረብ ባንክ ለአፍሪካ ኢኮኖሚ ልማት መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ ለወሊሶ አካባቢ የገጠር ኤሌክትሪፊኬሽን ፕሮጀክት | Democratic Republic of Ethiopia and the Arab Bank for ማስፈፀሚያ የሚውል መጠኑ ፫ ሚሊዮን ፮ መቶ ሺህ የአሜሪካን ዶላር / ሦስት ሚሊዮን ስድስት መቶ ሺህ Federal Democratic Republic of Ethiopia a Loan amount of የአሜሪካን ዶላር / የሚያስገኘው የብድር ስምምነት | USD 3,600,000 ( three million six hundred thousand United * በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአረብ ባንክ ለአፍሪካ ኢኮኖሚ ልማት መካከል | Wolliso Area was signed on the 5 day of March 2006 ; እ.ኤ.ኣ. ማርች ፭ ቀን ፪ሺ፮ የተፈረመ በመሆኑ ፣ ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ ፩ ቀን ፲፱፻፲፰ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ 8 day of June , 2006 ; ያፀደቀው ስለሆነ ፣ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፲፭ / ፩ / እና ፲፪ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ለወሊሶ አካባቢ የገጠር ኤሌክትሪ ፊኬሽን ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ከአረብ ባንክ ለአፍሪካ ኢኮኖሚ ልማት ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፬፻፲፯ / ፲፱፻፲፰ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ ፱ሺ፩ - ፫ሺ፪፻፴፬ ፌዴራል ጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፫ ሰኔ ፳፪ ቀን ፲፱፻፶፰ ዓ.ም ፪ . የስምምነቱ መፅደቅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአረብ ባንክ ለአፍሪካ ኢኮኖሚ ልማት እ.ኤ.አ የተፈረመው የብድር ስምምነት ፀድቋል ፡፡ ፫ . የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ በብድር ስምምነቱ የተገኘውን የአሜሪካን ዶላር / ሦስት ሚሊዮን ስድስት መቶ ሺህ የአሜሪካን ስምምነቱ በተመለከቱት ሁኔታዎች መሠረት በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ተሰጥቶታል ፡፡ ፬ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ በፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ሰኔ ፳፪ ቀን ፲፱፻፲፰ ዓ.ም. ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?