አምሳ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፴፫
የአንዱ ዋጋ
ነ ጋ ሪ ት
የ ሽ ግ ር
ማ Œ ጫ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፶፪ ፲፱፻፹፮ የሻይ ልማት ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፶፪ ፲፱፻፹፮
የሻይ ልማት ድርጅትን
በ ኢት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር መ ን ግ ^ ት የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ፤
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የጠቅላይ ሚኒስትርንና የሚኒ ስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፪ ፲፱፻፹ ï አንቀጽ ፬፪ እና በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹፬ በአንቀጽ ፵፯ ፩ ሀ መሠ ረት ይህን ደንብ አውጥቷል ።
፩. አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ « የሻይ ልማት ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፶፪ ፲፱፻፹፮ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
፩. የሻይ ልማትና ገበያ ድርጅት (ከዚህ በኋላ « ድርጅት » እየተባለ የሚጠራ) የመንግሥት የልማት ድርጅት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ።
፪ ድርጅቱ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹፬ መሠረት ይተዳደራል ።
፫. ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን
በመንግሥት የሚሰየም አካል የድርጅቱ ተቆጣጣሪ ባለ ሥልጣን ይሆናል ።
አዲስ አበባ ኅዳር ፲ ቀን ፲፱፻ T ፮ ዓ. ም.
ጋ ዜ ጣ
የፖስታ ሣጥን ቍ ፹ሺ፩ (80,001)