×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
መልጌ ወንዶ የሥጋና የአትክልት ፋብሪካ ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 144/1986

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

አምሳ ሦስተኛ ዓመት ቍጥር ፳፭
ነ ጋ ሪ ት
የአንዱ ዋጋ
ማ ው ጫ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፵፬ ፲፱፻፹፮
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
ገጽ ፶፫
የ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር
የሚኒስትሮች ምክርቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፵፬ ፲፱፻፹፮ መልጌ ወንዶ የሥጋና የአትክልት ፋብሪካ ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የጠቅላይ ሚኒስትርንና የሚኒስ ትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፪፲፱፻፹፫ አንቀጽ ፬፪ እና በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹፬ አንቀጽ ፵፯ ፩ሀ መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል
፩. አጭር ርዕስ ፤
ይህ ደንብ « መልጌ ወንዶ የሥጋና የአትክልት ፋብሪካ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፵፬፲፱፻፹፮ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
በ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
መ ቋ ቋ ም
በኋላ « ድርጅት » እየተባለ የሚጠራ) ሲሆን የመ ንግሥት የልማት ድርጅት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋ ቁሟል ።
፪. ድርጅቱ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹፬ መሠረት ይተዳደራል ። ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን ፤
በመንግሥት የሚሰየም አካል የድርጅቱ ተቆጣጣሪ ባለሥ ልጣን ይሆናል ።
አዲስ አበባ ኅዳር ፲ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ. ም.
ጋ ዜ ጣ
የፖስታ ሣጥን ቍ.፹ሺ፩ (80,001)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?