×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር 232,93 የአፍሪካ ሕብረት ማቋቋሚያ ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ሰባተኛ ዓመት ቁጥር ፲፯ አዲስ አበባ የካቲት ፳፬ ቀን ፲፱፻ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፻፴፪ / ፲፱፻፲፫ ዓ ም • የአፍሪካ ሕብረት ማቋቋሚያ ስምምነት ማጽደቂያ ገጽ ፭ሺ፬፻፳፮ አዋጅ ቁጥር ፪፻፴፪ / ፲፱፻፲ ዓ.ም የአፍሪካ ሕብረትን ለማቋቋም የተደረገውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ የአፍሪካ ሕብረትን ማቋቋሚያ ስምምነት ፣ ኢትዮጵያና የተቀሩት የአፍሪካ አንድነት ድርጅት አባል አገሮችእኤአ . ጁላይ | African Union , was signed by Ethiopia and other members of ፲፩ ቀን ፪ሺ ሎሜ ላይ ስለተፈራረሙ ፣ ስምምነቱ በሥራ ላይ የሚውለው ፣ ከአፍሪካ አንድነት ድርጅት አባል አገሮች ፣ ሁለት ሦስተኛው የስምምነቱ ማጽደቂያ ሰነዶቻቸውን ከአፍሪካ አንድነት ድርጅት ዋና ፀሐፊ ዘንድ | Agreement shall enter into force thirty days after the deposit ተቀማጭ ካደረጉበት ጀምሮ ከ፴ ቀናት በኋላ እንደሚሆን በስም ምነቱ ውስጥ የተመለከተ ስለሆነ፡ ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የካቲት ፳፬ ቀን ፲፱፻፫ ዓ.ም. ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ ፤ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት ከዚህ እንደሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የአፍሪካ ሕብረት ማቋቋሚያ ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፪፻፴፪ / ፲፱፻፫ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ ስምምነቱ ስለመጽደቁ እ.ኤ.አ. ጁላይ ፲፩ ቀን ፪ሺ ሉሜ ላይ የተፈረመው የአፍሪካ ሕብረት ማቋቋሚያ ስምምነት ጸድቋል ። ፫ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ ኣዋጅ ከየካቲት ፳፱ ቀን ፲፱፻፫ ዓም ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ የካቲት ፳፱ ቀን ፲፱፻፶፫ ዓም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?