ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ / ፳፬ አንቀጽ 79 . ተ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት አሥራ አንደኛ ዓመት ቁጥር ፴ አዲስ አበባ - ግንቦት ፲፮ ቀን ፲፱፻፲፯ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፲፮ / ፲፱፻፶፯ ዓም “ የኢትዮጵያ ልማት ባንክን እንደገና ለማቋቋም የወጣውን ደንብ ማሻሻያ ደንብ ” ገጽ ፫ሺ፲፯ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፲፮ / ፲፱፻፲፯ የኢትዮጵያ ልማት ባንክን እንደገና ለማቋቋም የወጣውን የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፳፫ / ፲፱፻፲፭ ለማሻሻል የወጣ ደንብ ፣ የሚኒስትሮች ም / ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላት ሥልጣን እና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬ / ፳፯ አንቀጽ ፩ እና በመንግሥት የልማት | executive organs of the Federal Democratic Republic of ይህን ደንብ አውጥቷል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ ደንብ “ የኢትዮጵያ ልማት ባንክን እንደገና ለማቋቋም የወጣውን ደንብ ማሻሻያ ደንብ ” ቁጥር ፩፻፲፮ - ፲፱፻፲፯ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ . ማሻሻያ ፣ የኢትዮጵያ ልማት ባንክን እንደገና ለማቋቋም የወጣው የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ዥ፫ / ፲፱፻፲፭ እንደሚከ ተለው ተሻሽሏል ። አንቀጽ ፯ ተሠርዞ በሚከተለው አዲን ኣንቀጽ ፯ ተተክቷል ። “ ካፒታል የባንኩ የተፈቀደ ካፒታል ብር 3,000,000,000 ( ሦስት ቢሊዮን ) ሲሆን ከዚህ ውስጥ ብር 1,800,000,000 ( አንድ ቢሊዮን ስምንት መቶ ሚሊዮን ) በጥሬ ገንዘብ ተከፍሏል ። ፫ ደንቡ የሚፀናበት ጊዜ ፣ ይህ ደንብ ከግንቦት ፲፮ ቀን ፲፱፻፶፯ ዓም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ግንቦት ፲፮ ቀን ፲፱፻፶፯ ዓም መለስ ዜናዊ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፱ሺ፩