አምሳ ሦስተኛ
ዓመት ቁጥር ፴
የአንዱ ❤ጋ
የ.. ት † ጵ ያ
ነ ጋ ሪ ት
ጋ ዜ ጣ
ማ ው ጫ
♥ ሽ ግ ግ ር
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፶ ፲፱፻፹፮
የቡና ቴክኖሎጂ ማስፋፊያና ምሕንድስና ድርጅትን ለማቋ ቋም የ Œ ጣ f ሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ. ገጽ ፷፭
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፶ ፲፱፻፹፮ የቡና ቴክኖሎጂ ማስፋፊያና ምሕንድስና ድርጅትን ለማቋ
ቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
f ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት የተወካዮች ምከር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የጠቅላይ ሚኒስትርንና የሚ ኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወ ጣው አዋጅ ቁጥር ፪ ፲፱፻፹ አንቀጽ ፬፪ እና በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹፬ አንቀጽ ፵፯ ፩ሀ መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ።
፩. አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ « የቡና ቴክኖሎጂ ማስፋፊያና ምሕንድ ስና ድርጅትን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፶፲፱፻፹፮ » ተብሎ ሊጠቀስ ይች
፪. መቋቋም
፩ የቡና ቴክኖሎጂ ማስፋፊያና ምሕንድስና (ከዚህ በኋላ « ድርጅት » እየተባለ የሚጠራ)
የመንግሥት የልማት ድርጅት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ።
፪. ድርጅቱ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹፬ መሠረት ይተዳደራል ።
ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን
በመንግሥት የሚሰየም አካል የድርጅቱ ተቆጣጣሪ
ባለሥልጣን ይሆናል "
አዲስ አበባ ኅዳር ፲ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ. ም
የፖስታ ጥን ቍ ፹ሺ፩ (8,001)