×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
በኤርትራ ክፍለ ሀገር በአንዳንድ ሥፍራዎች የአስቸኳይ ጊዜ ሁኔታ መኖሩን ስለማስታወቅ የወጣው ትዕዛዝ ማሻሻያ አዋጅ ቁጥር 22/1975

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሠላሳ አራተኛ ዓመት ቍጥር
የጋዜጣው ፡ ዋጋ ‥
- ገር ' ውስጥ " q ፡ ባመት '
_ ወር " » ያንዱ
ወ ታ ደ ራ ዊ
መ ን ግ ሥ ት
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ። ጋ ጋ
ጊዜ ሁኔታ
12 ብር
አዋጅ ቍጥር ፳፪ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም. በኤርትራ ክፍለ ሀገር በአንዳንድ ሥፍራዎች
የአስቸኳይ ጊዜ ሁኔታ መኖሩን ስለማስታወቅ የወጣው የ፲፱፻፷፫ ዓ. ም. ትእዛዝ ማሻሻያ
፪ ማሻሻያ - nini de
በኤርትራ ክፍለ ሀገር
ትእዛዝ
ማ ው ጫ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፳፪ ፲፱፻፷፯ ዓ ም. በኤርትራ ክፍለ ሀገር በአንዳንድ ሥፍራዎች የአስቸኳይ ጊዜ ሁኔታ መኖሩን ስለማስታወቅ የወጣውን ትእዛዝ ለማሻሻል የወጣ አዋጅ
ይህ አዋጅ « በኤርትራ ክፍለ ሀገር በአንዳንድ ሥፍራ ዎች የአስቸኳይ ጊዜ ሁኔታ መኖሩን ስለማስታወቅ የወ ጣው የ፲፱፻፷፫ ዓ ም.ትእዛዝ ማሻሻያ አዋጅ ቍጥር ፳፪ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ ሊቀ ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተማል መንበር ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፳ሺ፴፩ (1031)
ደንብ (የሕግ ክፍ ፷፫ ዓ.ም.) እና የተ ማስታወቂ ቍጥር
፫፻፺ ፲፱፻፷፫ ዓ. ም, እንደሚከተለው ተሻሽሏል ። (፩) የትእዛዙ አንቀጽ ፪ ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ አን
ቀጽ ፪ ተተክቷል
« ፪ - በኤርትራ ክፍለ ሀር የአስቸኳይ ጊዜ ሁኔታ - መኖሩ በዚህ ትእዛዝ ታውጅዋል ። » (፪) በትእዛዙና በትእዛዙ መሠረት በወጣው ደንብ ውስጥ « የአስቸኳይ ጊዜ ሁኔታ የሚጸናባቸው ሥፍራዎች » የሚለው በሚገኝበት ሥፍራ ሁሉ ተሠርዞ
« የኤርትራ
ክፍለ ሀገር » _ በሚል ተተክቷል ።
በአንዳንድ ሥፍራዎች የአስቸኳይ መኖሩን ስለማስታወቅ የወጣው የ፲፱፻፷፫ (ትእዛዝ ቍጥር
አዲስ አበባ የካቲት - ▼ 7 Li ም.
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
በኤርትራ ክፍለ ሀገር በአንዳንድ ሥፍራዎች የአስቸኳይ |
ጊዜ ሁኔታ መኖሩን ለማስታወቅ የወጣውን ትእዛዝ ማሻሻል | WHEREAS, it has become necessary to amend the Decla ስላስፈለገ ፤
of Eritrea
የጊዜያዊ ወታደራዊ so ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሊቀ መንበ ሩን ሥልጣን ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቍጥር ፪ ፲፱፻፷፯ ዓ.ም. በአንቀጽ ፮ መሠረት ከዚህ የሚከተለው ታውጅዋል ። ፩ ፤ አጭር ርእስ -
oras NOW, THEREFORE, in accordance with Definition of Powers of the Provisional Military Administration

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?