የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፩ አዲስ አበባ ግንቦት ፴ ቀን ፲፱፻፺፱
ማ ው ጫ
አዋጅ ቁጥር ፭፻፳፰ / ፲፱፻፺፱ ዓ.ም
ለጅማ - ሚዛን መንገድ ማሻሻያ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚ | African Development Fund Loan Agreement for Jima - Mizan ውል ብድር ከአፍሪካ ልማት ፈንድ ለማግኘት የተፈረመው Road Upgrading Project Proclamation Ratification የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ … ገጽ ፫ሺ፮፻፲፫
አዋጅ ቁጥር ፭፻፳፰ ፲፱፻፺፱
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአፍሪ የልማት ፈንድ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
ያንዱ ዋጋ
በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ / ፩ / እና / ፲፪ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል
፩. አጭር ርዕስ
ይህ አዋጅ " ለጅማ - ሚዛን መንገድ ማሻሻያ ፕሮ ጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ከአፍሪካ የል ማት ፈንድ ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስም ምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፭፻፳፰ / ፲፱፻፺፱ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል
ሻሻያ ፕሮጀክት ማስፈ
ለጅማ - ሚዛን መንገድ ፀሚያ የሚውል መጠኑ ፷፭ ሚሊዮን ዩኒትስ ኦፍ | African Development Fund stipulating that the African አካውንት / ስድሣ አምስት ሚሊዮን ዩኒትስ ኦፍ | Development Fund provide to the Federal Democratic አካውንት / የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢት | Republic of Ethiopia a loan in an amount not exceeding እና በአፍሪካ የልማት ፈንድ መካከል እ.ኤ.አ.ጃንዋሪ for financing Jima - Mizan Road Upgrading Project, ፲፪ ቀን ፪ሺ፯ በቱኒዝ ከተማ የተፈረመ በመሆኑ ፤ was signed in Tunis on the 12th day of January 2007 ;
ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራ ላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር | of the Federal Democratic Republic of Ethiopia has ቤት ግንቦት ፱ ቀን ፲፱፻፺፱ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ | ratified said Loan Agreement at its session held on the
ያፀደቀው ስለሆነ ፤
55 sub - Articles (1) and (12) of the Constitution, it is
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቀ, ፹ሺ፩