የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አሥራሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፵፭ ´አዲስ አበባ ሐምሌ ፲፮ ቀን ፲፱፻፺፱
ማ ው ጫ
አዋጅ ቁጥር ፭፻፴፱ / ፲፱፻፺፱ ዓ.ም
ለሦስተኛው የመንገድ ዘርፍ ልማት ድጋፍ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ከዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማዕደቂያ አዋጅ … ገጽ ፫ሺ፮፻፫
አዋጅ ቁጥር ፭፻፴፱ / ፲፱፻፺፱
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በዓለም ዐቀፍ የልማት ማህበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
ለሦስተኛው የመንገድ ዘርፍ ልማት ድጋፍ
ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራ ላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር | ቤት ሰኔ ፲፬ ቀን ፲፱፻፺፱ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደ ቀው ስለሆነ ፤
ያንዱ ዋጋ
ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል
ሰባት መቶ ሺህ ኤስ.ዲ.አር / የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በዓለም ዐቀፍ የልማት ማህበር መካከል እ.ኤ.አ. ጁን ፰ ቀን ፪ሺ፯ በአዲስ አበባ ከተማ የተፈረመ በመሆኑ ፤
፯፻ሺ ኤስ.ዲ.አር / አንድ መቶ አርባ ስምንት ሚሊዮን | International Development Association stipulating that the
| financing Third Road Sector Development Support Project
ይህ አዋጅ " ለሦስተኛው የመንገድ ዘርፍ ልማት ድጋፍ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ከዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር ለማግኘት የተፈ ረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፭፻፴፱ / ፲፱፻፺፱ ” ተብሎ ሊጠቀስ € ችላል:
በሕ 1 ንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / 55 sub - Articles (1) and (12) of the Constitution, it is እና / ፲፪ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡
፩. አጭር ርዕስ
of the Federal Democratic Republic of Ethiopia has
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቀ. ፹ሺ፩