ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አሥራስድስተኛ ዓመት ቁጥር ፴፰ አዲስ አበባ ሐምሌ ፱ ቀን ፪ሺ፪ ዓ.ም
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
አዋጅ ቁጥር ፮፻፹፫ / ፪ሺ፪ ዓ.ም
ለንፁህ መጠጥ ውሃ አቅርቦትና ሳኒቴሽን ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ተጨማሪ ብድር ከዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር ለማ ግኘት የተፈረመው የብድር ማፅደቂያ አዋጅ ገጽ ፭ሺ፫፻፲፮
አዋጅ ቁጥር ፮፻፹፫ / ፪ሺ፪
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብ ሊክ ሕ 1 መንግሥት አንቀጽ ፶፭ (፩) እና / ፲፪ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡
፩. አጭር ርዕስ
ለንፁህ መጠጥ ውሃ አቅርቦትና ሳኒቴሽን ፕሮ
ጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል መጠኑ ፶፩ሚሊዮን፩፻ሺ | Ethiopia and the International Development Association ኤስ.ዲ.አር / ሃምሳ አንድ ሚሊዮን አንድ መቶ ሺ | stipulating that the International Development Association ኤስ.ዲ.አር / የሆነ ተጨማሪ ብድር የሚያስገኘው | provide to the Federal Democratic Republic of Ethiopia a የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክ | credit in an amount not exceeding 51,100,000 SDR (fifty ራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም ዐቀፍ የልማት | Rights) Additional Financing for Water Supply and ማኅበር መካከል እ.ኤ.አ..ኤፕሪል ፴ ቀን ፪ በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ ፤
ይህ አዋጅ “ ለንፁህ መጠጥ ውሃ አቅርቦትና ሳኒቴሽን ሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ተጨማሪ ብድር ከዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅ በር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፮፻፹፫ / ፪ሺ፪ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
ያንዱ ዋጋ
ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴ WHEREAS, the House of Peoples ' Represent ራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች | atives of the Federal Democratic Republic of ያፀደቀው ስለሆነ ፤
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቀ. ፹ሺ፩