የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ነጋሪት ጋዜጣ አምስተኛ ዓመት ቁጥር ) አዲስ አበባ- ሚያዝያ ፲፬ ቀን ፲፱፻፲፩ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፩፻፷፰ ፲፱፻፲፩ ዓ.ም የኢንቨስትመንት ( ማሻሻያ ) ገጽ ፩ሺህ፳፩ አዋጅ ቁጥር ፩፻፷፰ ፲፱፻፲፩ የኢንቨስትመንት አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ የኢንቨስትመንት አዋጅን ማሻሻል በማስፈለጉ ፡ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ ( ፩ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ ኣዋጅ “ የኢንቨስትመንት ( ማሻሻያ ) አዋጅ ቁጥር 1 of the Constitution of the Federal Democratic Republic of ፩፻፷፰ ህየን፩ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ . ማሻሻያ የኢንቨስትመንት አዋጅ ቁጥር ፵፯ / ፲፱፻፰፰ ( እንደተሻሻለ ) እንደሚከተለው እንደገና ተሻሽሏል፡ ፩ . የአዋጁ አንቀጽ ፯ ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፯ ተተክቷል፡ “ ጊ ከመንግሥት ጋር በቅንጅት ስለሚካሄድ ኢንቨስትመንት የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ተቆጣጣሪ ባለሥ ልጣን ማንኛውንም ባለሀብት ከመንግሥት ጋር በቅንጅት ኢንቨስት ለማድረግ የሚያቀርበውን የፕሮጀክት ሃሣብ ይቀበላል፡ ለመንግሥት አቅርቦ ያስወስናል፡ ሲፈቀድም በቅንጅት ተሳታፊ የሚሆ ነውን የልማት ድርጅት ይሰይማል ። ” ያንዱ ዋጋ ብር 2:30 ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፱ሺ፩ ገጽ ፩ ሺህ ፳፱ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፵፬ ሚያዝያ ፲፬ ቀን ፲፱፻፵፩ ዓ.ም. Federal Negarit Gazeta - No. 49 – 22 April , 1999 - Page 1022 ፪ . የአዋጁ አንቀጽ ፰ ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፰ | 2 ) Article 8 of the proclamation is hereby deleted and ተተክቷል፡ “ ፰ ለውጭ ባለሀብቶች የተፈቀዱ የሥራ መስኮች ፩ . በዚህ አዋጅ መሠረት ለመንግሥት ፣ ለኢትዮጵያ | ' S ” Areas of Investment open for Foreign Investors ውያን ወይም ለሀገር ውስጥ ባለሀብቶች ብቻ ወይም ከመንግሥት ጋር በቅንጅት ብቻ ለሚካሄዱ ኢንቨስት መንቶች ተለይተው ከተከለሉት በስተቀር ሌሎች የሥራ መስኮች ለውጭ ባለሀብቶች ክፍት ይሆናሉ ። በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) የተገለጸው እንደተ ሀኖ f የውጭ ► ባለሀብት ከሀገር ውስጥ ባለሀብት ጋር በቅንጅት ኢንቨስት የሚያደርግ ከሆነ የሀገር ውስጥ ባለሀብት የካፒታል ተዋጽኦ መጠን ከ፱ በመቶ ( ሁለት ፐርሰንትያነሰ አይሆንም ። ” ፫ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሚያዝያ ፲፬ ቀን ፲፱፻፶፩ ዓም ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ ሚያዝያ ፲፬ ቀን ፲፱፻፵፩ ዓም : ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ