ሠላሳ ስድስተኛ ዓመት ቍጥር ፳፰
የጋዜጣው ፡ ዋጋ ፤
ባገር ' ውስጥ ' ባመት
በ፮ • ወር » ያንዱ
12 ብር
ጊ " ያ ዊ
ወ ታ ደ ራ ዊ
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋዜ ጣ ።
ማ ው ጫ
፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፩፻፳፮ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. የሂሳብ ምርመራ አገልግሎት ድርጅት
አዋጅ ቍጥር ፩፻፳፮ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
የሒሳብ ምርመራ አገልግሎት ድርጅትን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ
.ብረተሰብኻቦ
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
« ኢትዮጵ
ትቅደም »
የመንግሥት የሆኑ ወይም አብዛኛው ድርሻቸው በመን ግሥት የተያዘ የማምረቻ የማከፋፈያና የአገልግሎት ሰጭ ድር ጅቶችን ሒሳብ በሚገባ ለመመርመር ይቻል ዘንድ የምርመ ራን ሥራ ማጠናከር አስፈላጊ በመሆኑ !
ለዚሁም አንድ ድጅት ማቋቋም አስፈላጊ ሆኖ በመገ
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን በወ ጣው አዋጅ ቊጥር ፩፻፲፲፱፻፷፱ ዓ.ም. በአንቀጽ ፭ (፮) መሠ ረት ከዚህ የሚከተለው ታውጅዋል =
ገጽ ፪፻፷
፩ ፤ አጭር ርእስ !
ይህ አዋጅ « የሒሳብ ምርመራ አልግሎት ድርጅት አዋጅ ቊጥር ፩፻፳፮ ፲፱፻፷፱ዓ. ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻ
መ ቋ ቋ ም !
የሒሳብ ምርመራ አገልግሎት ድርጅት (ከዚህ በኋላ « ድርጅት » እየተባለ የሚጠራው) ራሱን የቻለና በሕግ የሰውነት መብት ያለው የመንግሥት መሥሪያ ቤት ሆኖ በዚህ አዋጅ ተቋቁሞአል "
፫ ፤ ዋናው ሙሥሪያ ቤት 1
የድርጅቱ ዋና መሥሪያ ቤት አዲስ አበባ ሆኖ አስፈ ላጊ ሆነው በሚያገኛቸው ቦታዎች ቅርንጫፎች ለማቋ ቋም ይችላል "
አዲስ አበባ ነሐሴ ፳ ቀን ፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተል
የፖስታ ሣጥን ቍ T ር ፩ሺ§ (1031)