×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት ማቋቋሚያ /ማሻሻያ/ አዋጅ ቁጥር 669/2010

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራስድስተኛ ዓመት ቁጥር ፳፪
አዋጅ ቁጥር ፮፻፷፱ / ፪ሺ፪ ዓ.ም
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ማቋቋሚያ / ማሻሻያ /
አዋጅ ቁጥር ፮፻፷፱ / ፪ሺ፪
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ማቋቋሚያ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያ _ _ _
በልዩ ልዩ የልማትና አስተዳደር መስኮች የተሰማሩ የፌዴራል መንግሥት መሥሪያ ቤቶችና ድርጅቶች የገንዘብ አስተዳደር ተገቢውን የሂሣብ አያያዝ ሥርዓት የተከተለ ፣ የገቢ አሰባሰባቸው የወጪ አፈቃቀዳቸውና የንብረት አስተዳደራቸው የመንግሥት ሕግንና መመ ሪያን ተከትሎ የተፈጸመ መሆኑንና ዕቅድና ፕሮግራማ ቸውንም በቅልጥፍና እና ኢኮኖሚያዊ በሆነ መንገድ በማከናወን የሚጠበቅባቸውን ግብ ማሟላታቸውን ማረጋገጥ አስፈላጊ በመሆኑ ፤
ያንዱ ዋጋ 5 25
የኦዲት ሥርዓትን ማጠናከር መንግሥት የሀገ
ሪቱን ኢኮኖሚ በሚገባ ለመምራትና ለማስተዳደር | the country plays an important role in providing የሚያስፈልገው አስተማማኝ መረጃ በማግኘት ረገድ | reliable data useful for the effective management and
በመሆኑ ፤
በመንግሥት መዋቅር ውስጥ በሚገኙ ልዩ ልዩ | reflecting the new democratic system by ensuring የፌዴራሉ መንግሥት መሥሪያ ቤቶች ውስጥ | proper accountability in the various federal ተጠያቂነትን ፣ ግልጽነትን እና መልካም አስተዳ | government offices and organizations within the ደርን ለማስፈን ኦዲት ዓይነተኛ መሣሪያ በመሆኑ ፤
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት የኢኮኖሚ ፖሊሲን በሚገባ ተግባራዊ ማድረግ ይቻል ዘንድ በፌዴራላዊ መንግሥት ይዞታ ሥር የሚገኙ የአስተዳደር ፣ የልማትና የአገልግሎት | Policy be supported by a modern and reliable audit system መሥሪያ ቤቶችና ድርጅቶች በብቃት ለመቆጣጠር በተጠናከረና ዘመናዊ በሆነ የኦዲት ተግባር መታገዝ ያለበት በመሆኑ ፤
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቀ. ፹ሸ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?