አሥራሰባተኛ ዓመት ቁጥር ፹፬ አዲስ አበባ ሓምሌ ፲፩ ቀን ፪ሺ፫
አዋጅ ቁጥር ፯፻፲፰ / ፪ሺ፫
የብሔራዊ የክፍያ ሥርዓት አዋጅ ገጽ ፮ሺ፯
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አዋጅ ቁጥር ፯፻፲፰ / ፪ሺ፫
የብሔራዊ የክፍያ ሥርዓትን ለመደንገግ የወጣ አዋጅ
ያንዱ ዋጋ
ብሔራዊ የክፍያ ሥርዓት የሀገሪቱ ፋይናንስ | essential component of the financial infrastructure of መሠረተ ልማት ዋነኛ አካል በመሆኑ የሥርዓቱ ደህ | the country, whose safety, security and efficiency is ንነት ፣ አስተማማኝነትና ቅልጥፍና የፋይናንስ ሥር | critical to ensure financial stability, economic growth ዓት መረጋጋትን ፣ የኢኮኖሚ ዕድገትንና የፋይናንስ | and financial inclusiveness; ተደራሽነትን ለማረጋገጥ ወሳኝ በመሆኑ I
የብሔራዊ የክፍያ ሥርዓቱን ደህንነት ፣ አስተማ
ማኝነትና ቅልጥፍና ለማረጋገጥ ሥርዓቱ ስለሚቋ | system so as to ensure its safety, security and
ቋምበት ፣ ስለሚተዳደርበት ı አሰራሩ ስለሚመራበት እንዲሁም ቁጥጥርና ክትትሉ ስለሚካሄድበት ሁኔታ ህግ ማውጣት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ 1
ክፍል አንድ
አጭር ርዕስ
ይህ አዋጅ " የብሔራዊ የክፍያ ሥርዓት አዋጅ ቁጥር ፯፻፲፰ / ፪ሺ፫ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተቀር በዚህ አዋጅ ውስጥ፡
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ | Democratic Republic of Ethiopia it is hereby ሕገመንግሥት አንቀፅ ፶፭ / ፩ / መሠረት የሚከተለው | proclaimed as follows: ታውጇል ፡፡
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቊ ፹ሺ፩