×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የጥቁር ዓባይ ኮንስትራክሽን ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስ ትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 158/1987

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

አምሳ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፶
ነ ጋ ሪ ት
የአንዱ ዋጋ
የ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፶፰ ፲፱፻፹፮ ዓ. ም. የጥቁር ዓባይ ኮንስትራክሽን ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስ ትሮች ምክር ቤት ደንብ ገጽ ፪፻፺፱
፩ አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ « የጥቁር ዓባይ ኮንስትራክሽን ድርጅት ማቋ ቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፶፰ ፲፱፻ ፹፮ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
፪. መቋቋም
በ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
የጥቁር ዓባይ ኮንስትራክሽን ድርጅት (ከዚህ በኋላ « ድርጅት » እየተባለ የሚጠራ) የመንግሥት የል ማት ድርጅት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ።
፪ ድርጅቱ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹፬ መሠረት ይተዳደራል ።
ግ ሥ ት
ጋ ዜ ጣ
፫. ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን
በመንግሥት የሚሰየም አካል የድርጅቱ ተቆጣጣሪ ባለ ሥልጣን ይሆናል *
አዲስ አበባ የካቲቲ ፬ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ.ም.
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፶፰ ፲፱፻፹፮ የጥቁር ዓባይ ኮንስትራክሽን ድርጅትን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የጠቅላይ ሚኒስትርንና የሚኒ ስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፪ ፲፱፻፹፫ አንቀጽ ፬ ፪ እና በመንግሥት የል ማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭፲፱፻፹፬ በአንቀጽ ፵፯ | ፩ | | Duties of the Prime Minister and the Council of Ministers ሀ መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ።
የፖስታ ሣጥን ቍ ፹ሺ፩ (80,001)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?