×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የልዩ ጦር ፍርድ ቤት ማቋቋሚያ፤ የልዩ ወንጀለኛ መቅጫ ህግ ሥነ ሥርአት አዋጆችን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ ቁጥር 21/1975

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሠላሳ አራተኛ ዓመት ቍጥር ፲፮
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
የጋዜጣው 1 ዋጋ
ባገር ' ውስጥ ' ባመት '
» ` በ፯ ' ወር
ማውጫ "
፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፳፩ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
የልዩ ጦር ፍርድ ቤት ማቋቋሚያ ፤ የልዩ ወንጀለኛ መቅጫ ሕግ እና የልዩ ወንጀለኛ መቅጫ ሕግ ሥነ ሥርዓት አዋጆችን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ ሊቀመንበር ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
አዋጅ ቍጥር ፳፩፲፱፻፷፯ ዓ. ም. የልዩ ጦር ፍርድ ቤት ማቋቋሚያ አዋጅን መቅጫ ሕግ አዋጅንና ልዩ የወንጀለኛ መቅጫ ሕግ ሥነ ሥር ዓት አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ ።
« ኢትዮፉ ,
ትቅዶም »
የቀለጠፈና የተፋጠነ እንዲሁም ቁርጠኛ የሆነ የፍርድ ሥራ አመራር እንዲኖር ልዩ የጦር ፍርድ ቤቶች አስፈላጊ በመሆኑ መታወጁን በመገንዘብ ፤
እስከ አሁን ልዩ የጦር ፍርድ ቤቶች በየክፍለ ሀገሩ ባለ መቋቋማቸው ሊያስከትል የሚችለውን የአፈጻጸም ችግርና የሕዝብን መጉላላት በመገመት ፤
ለጊዜው በተወሰኑ ወንጀሎች ላይ የልዩ ጦር ፍርድ ቤቶ ችን ሥልጣን ለመደበኛ ሲቪል ፍርድ ቤቶች በውክልና መስ ጠት በማስፈለጉ ፤
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሊቀ መንበ ሩን ሥልጣን ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቍጥር ፪ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም. በአንቀጽ ፮ መሠረት ከዚህ የሚከተለው ታውጅዋል " ፩ ፤ አጭር እርስ ፤
ይህ አዋጅ « የልዩ ጦር ፍርድ ቤት ማቋቋሚያ ፤ የልዩ ወንጀለኛ መቅጫ ሕግ እና የልዩ ወንጀለኛ መቅጫ ሕግ ሥነ ሥርዓት አዋጆችን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ ቍጥር ፳፩፲፱፻፷፯ ዓ. ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
፪ ፤ ማሻሻያ ፤
አዲስ አበባ የካቲት ፰ ቀን 1 ፱፻፷፯ ዓ. ም.
ልዩ የወንጀለኛ | A PROCLAMATION TO AMEND THE SPECIAL COURTS
(፩) ልዩ የወንጀለኛ መቅጫ ሕግ ሥነ ሥርዓት አዋጅ (አዋጅ ቍጥር ፱ / ፲፱፻፷፯ ዓ. ም.) እንደሚከተለው ተሻ ሽሏል =
ቢያንስ በወር አንድ ጊዚ ይታተማል "
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ፴፩ (1031)
ለዚሁም የልዩ ጦር ፍርድ ቤቶችን የማቋቋሚያ አዋጅ የልዩ ወንጀለኛ መቅጫ ሕግንና የልዩ ወንጀለኛ መቅጫ ሕግ | Special Courts - Martial Establishment Proclamation, the Special ሥነ ሥርዓትን ማሻሻል ተገቢ ሆኖ በመገኘቱ ፤

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?