ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ የተደረገውን ስምምነት ለማለት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አሥረኛ ዓመት ቁጥር ፪ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አዲስ አበባ ሰኔ ፰ ቀን ፲፱፻፶፮ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬፻፭ / ፲፱፻፮ ዓ.ም ከፈረንሳይ ሪፐብሊክ መንግሥት በሁለትዮሽ ለማበረታታትና ጥበቃ ለመስጠት የተደረገውን | Agreement with the Government of the Republic of ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ... ገጽ ... ፪ሺ፮፻፪ አዋጅ ቁጥር ፬፻፭ / ፲፱፻፶፮ ከፈረንሳይ ሪፐብሊክ መንግሥት ጋር ኢንቨስትመንትን በሁለትዮሽ ለማበረታታትና ጥበቃ ለመስጠት አ ዋ ጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥትና በፈረንሳይ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል | Encouragement and Protection of Investment ኢንቨስትመንትን በሁለትዮሽ ለማበረታታትና ጥበቃ | between the Federal Democratic Republic of ለመስጠት የሚያስችል ስምምነት ሰኔ ፲፰ ቀን ፲፱፻፶፭ | Ethiopia and the Government of the Republic of ዓ.ም በፓሪስ ከተማ የተፈረመ በመሆኑ ፣ ስምምነቱ ሥራ ላይ የሚውለው በተዋዋይ ሀገሮች ሕጎች መሠረት ስምምነቱ ሰነዶች በዲፕሎማቲክ አካላት አማካኝነት ልውውጥ | of instruments of ratification through diplomatic ከተደረገ በኋላ እንደሆነ በስምምነቱ በመገለፁ ፣ ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 8 ቀን | Representatives of the Federal Democratic Republic ፲፱፻፮ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ ፣ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / እና / ፲፪ / መሠረት ከዚህ እንደሚከተለው ታውጇል ፡፡ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ ሺ ፩ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያ ) ገጽ ፪ሺ፮ዥ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር የ ሰነ ፰ ቀን ፲፱፻ ዓ.ም ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ከፈረንሳይ ሪፐብሊክ መንግሥት ጋር ኢንቨስትመንትን በሁለትዮሽ ለማበረታታትና ጥበቃ ለመስጠት የተደረገውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬፻፭ / ፲፱፻፲፮ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ፪ . ስምምነቱ ስለመጽደቁ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በፈረንሳይ ሪፐብሊክ መንግሥት ኢንቨስትመንትን በሁለትዮሽ ለማበረታታትና ጥበቃ ለመስጠት በፈረንሳይ ከተማ ሰኔ ፲፰ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓ.ም የተፈረመው ስምምነት ፀድቋል ፡፡ ፫ . የኢትዮጵያ ኢንቨስትመነት ኮሚሽን ኃላፊነት የኢትዮጵያ ኢንቨስትመነት ኮሚሽን ስምምነቱን ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ኃላፊነት ተሰጥቶታል ፡፡ ፬ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሰኔ ፰ ቀን ፲፱፻፲፮ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ሰኔ ፰ ቀን ፲፱፻፮ ዓ.ም ግርማ ወልደጊዮርጊስ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት