የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራ ስድስተኛ ዓመት ቁጥር ፳፫
ደንብ ቁጥር ፩፻፸፮ / ፪ሺ፪ የኢትዮጵያ የሥጋና ወተት ቴክኖሎጂ ማቋቋሚያ | ማሻሻያ / የሚኒስትሮች
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞኪራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፸፮ / ፪ሺ፪ የኢትዮጵያ የሥጋና ወተት ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ማቋቋሚያ ደንብን ለማሻሻል የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
ኢንስቲትዩት
ገጽ ፭ሺ፪፻፶፮
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬፻፸፩፲፱፻፺፰
አንቀጽ ፭ መሠረት ይህን ደንብ አው ________ ክኖሎጂ | 1 ,
፩. አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ የኢትዮጵያ የሥጋና ወተት ኢንስቲትዩት ማቋቋሚያ | ማሻሻያ / የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፸፮ / ፪ሺ፪ " ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
ምክር
፪. ማሻሻያ
የኢትዮጵያ የሥጋና ወተት ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፫ / ፪ሺ እንደሚከተለው ተሻሽሏል፡ የደንቡ አንቀጽ ፭ ተሽሮ በሚከተለው አዲስ አንቀጽ ¢ ተተክቷል ፦
አቅርቦት ፣
ኢንስቲትዩቱ የሚከተሉት ዓላማዎች ይኖሩታል፡ ያንዱ ዋጋ
አቅም የመገንባት ፤
ማምረት ፣
ማቀነባበር እና ግብይት
ላይ የተሰማሩ አካላትን
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ ፹ሺ፩