×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር ፭፻፭/፲ ፱ ፻፱ ዓ ም በገቢ ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራብ ግብርን ለማስቀረት እና በታክስ ላይ የሚፈፀምን ማጭበርበር ለመከላከል በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በእስራኤል መንግሥታት መካከል የተደረገውን ስምም ኑት ማዕደቂያ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ነጋሪት ጋዜጣ አሥራሶስተኛ ዓመት ቁጥር ፪ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዲስ አበባ ታህሣሥ ፫ ቀን ፲፱፻፲፱ አዋጅ ቁጥር ፭፻፭ / ፲፱፻፲፱ ዓ.ም በገቢ ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት እና በታክስ ላይ የሚፈፀምን ማጭበርበር ለመከላከል በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ | the Avoidance of Double Taxation and Prevention of Fiscal እና በእስራኤል መንግሥታት መካከል የተደረገውን ስምም ነት ማዕደቂያ አዋጅ ገጽ ፫ሺ፱፴፩ አዋጅ ቁጥር ፭፻፭ / ፲፱፻፲፱ በገቢ ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት እና በታክስ ላይ የሚፈፀምን ማጭበርበር ለመከላከል በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በእስራኤል መንግ ሥታት መካከል የተደረገውን ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ ኣዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በእስራኤል መንግሥታት መካከል በገቢ ላይ የሚከፈ ለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀ | Respect to Taxes on Income ( the Convention ) was ረት እና በታክስ ላይ የሚፈፀምን ማጭበርበር ለመከ | signed between the Government of the Federal ላከል የሚያስችል ስምምነት እ.ኤ.አ. ጁን ፪ ቀን ፪ሺ፱ በእየሩሳሌም የተፈረመ በመሆኑ፡ ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ኅዳር ፲፬ ቀን ፲፱፻፲፱ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ | meeting held on 28 day of November , 2006 has ያፀደቀው ስለሆነ ፣ በሕገ መንግሥቱ ኣንቀጽ ፲፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ፲፪ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ ኣዋጅ “ በገቢ ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት እና በታክስ ላይ የሚፈፀ ምን ማጭበርበር ለመከላከል በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞ ክራሲያዊ ሪፐብሊክ በእስራኤል መንግሥታት መካከል የተደረገውን ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፭፻፭ / ፲፱፻፶፱ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቀ. ፱ሺ፩ ያንዱ ዋጋ ቀን ጀምሮ የፀና ይሆና " ሓ ገጽ ፫ሺ፱፳፪ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፪ ታህሣሥ ፫ ቀን ፲፱፻፶፱ ዓ.ም ፪ . የስምምነቱ መፅደቅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በእስራኤል መንግሥታት መካከል እ.ኤ.አ. ጁን ፪ ቀን ፪ሺ፩ በእየሩሳሌም የተፈረመው በገቢ ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት እና በታክስ ላይ የሚፈፀምን ማጭበርበር ለመከላከል የሚያስችለው ስምምነት ፀድቋል ፡፡ ፫ የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ አግባብ ካላ የመንግሥት በመተባበር ስምምነቱ በሥራ ላይ እንዲውል የማድረግ ሥልጣን በዚህ አዋጅ ተሰጥቶታል ። ፬ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ በነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት አዲስ አበባ ታህሣሥ ፫ ቀን ፲፱፻፷፱ ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?