×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር 9/1990 ወደ ውጭ አገር በሚላክ ቡና ላይ ስለሚከፈል ታክስ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አራተኛ ዓመት ቁጥር ፲፰ | አዲስ አበባ የካቲት ፲፪ ቀን ፲፱የ1 | በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፱ / ፲፱፻፮ ዓም ወደ ውጭ አገር በሚላክ ቡና ላይ ስለሚከፈል ታክስ አዋጅ . . . . . . . . ገጽ ፮፻ዝ፪ አዋጅ ቁጥር ህ / ፲፱የ1 ወደ ውጭ አገር በሚላክ ቡና ላይ ስለሚከፈል ታክስ የወጣ ኣዋጅ ቀደም ሲል በአዋጅና በተለያዩ ደንቦች ወደ ውጭ አገር በሚላክ ቡና ላይ ተጥለው የነበሩትን የተለያዩ የታክስና የቀረጥ ዓይነቶች ማሰባሰብና አንድ ወጥ ማድረግ ለአፈጻጸም አመቺ መሆኑ ስለታመ በቁርጥ ተጥለው የነበሩትን ቀረጦች ወደ ዋጋ መቶኛ መለወጥ የታክሱን ፍትሐዊነት የሚጠብቅ ስለሆነ ፡ በዋጋ መለዋወጥ ምክንያት በገቢ ላይ የሚደርሰውን መዋዠቅ ለመከላከል ገበያውን ተከትሎ የመጣኔ ማስተካከያ ማድረግ የሚቻል በትን አሠራር መዘርጋት አስፈላጊ በመሆኑ ፡ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገመንግሥት አንቀጽ ፶፭ ( ፩ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ ኣዋጅ “ ወደ ውጭ አገር በሚላክ ቡና ላይ ስለሚከፈል ታክስ የወጣ አዋጅ ቁጥር ፵፱ / ፲፱፻፲ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ሣቁ ፡ ፡ ሺ፩ ገጽ Lየዥ ፈዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፫ የካቲት ፲፪ ቀን ፲፱፻፵ ዓ . ም . Federal Negarit Gazeta – No . 18 19 February , 1998 – Page 683 ፪ ፡ ትርጓሜ በዚህ አዋጅ ውስጥ ፡ ፩ . “ ዕቃ በሚጫንበት ጊዜ ውስጥ የሚሰጥ ዋጋ ” ማለት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የፀደቀ ቡና ላኪዎች ከውጭ አገር ደንበኞቻቸው ጋር በሚፈጽሙት ውል የተስማሙበት የማጓ ጓዝና የመድን ወጪዎች ያልተካተቱበት ቡናው ወደ ወጭ አገር ለመላክ በተጫነበት ጊዜ የተሰጠ ዋጋ ነው ፡ ፪ “ ክስ ” ማለት ወደ ውጭ አገር በሚላክ ቡና ላይ በዚህ | አዋጅ መሠረት የሚከፈል ታክስ ነው ። የ• የታክሱ ስሌት መሠረት ታክሱ የሚሰላበት ዋጋ ዕቃው በሚጫንበት ጊዜ የሚሰጥ ዋጋ | ሀ . የታክሱ ማስከፈያ ልክ የታክሱ ማስከፈያ ልክ ዕቃው በሚጫንበት ጊዜ የሚሰጥ ዋጋ ፭ C % ( ስድስት ነጥብ አምስት በመቶ ) ይሆናል ። ፭ የታክሱ አሰባሰብ ወደ ውጭ በሚላክ በና ላይ የሚከፈለው ታክስ በጉምሩክ ባለሥልጣን እየተሰላ ይሰበሰባል ። ፮ የታክሱ አከፋፈል ፩ ታክሱ ቡናን ወደ ውጭ አገር ለመላክ ዲክላራሲዮን በሚቀር ብበት የጉምሩክ ጣቢያ ይከፈላል ። ቡናው ይላካል ተብሎ በታሰበው ጊዜ ውስጥ ሳይላክ ቀርቶ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዚህ አዋጅ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የታክሱን ልክ ከፍ ያደረገ እንደሆነ ላኪው ከዚህ ቀደም ክፍሎት በነበረው ታክስና አሁን መክፈል በሚኖ ርበት መካከል ያለውን ልዩነት የመክፈል ግዴታ አለበት ። ፯ የተከፈለክስ የማይመለስ ስለመሆኑ ታክሱ አንድ ጊዜ ከተከፈለ ተመላሽ አይሆንም ። 1 . ደንብ የማውጣት ሥልጣን የሚኒስትሮች ምክር ቤት ወደ ውጭ አገር የሚላከው ቡና መጠን እና ወይም የቡና ዋጋ ሲዋኝዥቅ ሁኔታውን በቅርብ እየተከታተለ በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፬ የተመለከተውን የታክሱን ማስከፈያ ልክ ለማሻሻል የሚያስችል ደንብ የማውጣት ሥልጣን ተሰጥቶታል ። ሀ - የመተባበር ግዴታ ፩ . ማንኛውም ሰው ወይም ድርጅት ይህን አዋጅ በማስፈሙ ረገድ ከጉምሩክ ባለሥልጣን ጋር የመተባበር ግዴታ አለበት ። ፪• የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ቡናው የተሸጠበትን ቀን ፡ የውል ቁጥር ፡ የላኪውን ስምና አድራሻ የቡናውን መጠንና ዋጋ ፡ - በሚመለከት ለጉምሩክ ባለሥልጣን አስፈላጊውን መረጃ በመስጠት የመተባበር ግዴታ አለበት ። . ት 1 ፡ ' ፲ የአፈጻጸም ድንጋጌዎች የገምሩክ ባለሥልጣንን እንደገና ለማቋቋምና አሠራሩን ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፰ ገሀየዝሀ ወደ ውጭ አገር ስለሚላኩ ዕቃዎች የተደነገጉት በዚህ አዋጅ መሠረት ለሚከፈለው ታክስ ተፈጻሚ ይሆናሉ ። ፲፩ የተሻሩ ሕጐች ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ሕጐች ተሽረዋል ፡ ፩ - የትራንዛክሽን ታክስ አዋጅ ቁጥር ፪፻፭ ሀየፃረ ፡ ገጽ ፭፻ዥ፬ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፰ የካቲት ፲፪ ቀን ፲፱፻፲ ዓ . ም . Federal Negarit Gazeta - No . 18 19 February , 1998 – Page 684 ፪ ከጉምሩክ ቀረጥ ደንብ ቁጥር ፵፪ ፲፱፻፷፰ ጋር የተያያዘው ሦስተኛ መደብ ( የወጪ ዕቃዎች ቀረጥ ) ፡ | | የቡና ተጨማሪ ( ሱር ታክስ ) ቀረጥ ደንብ ቁጥር ፪፻ዝ ፲፱፻፵፮ ከነማሻሻያዎቹ : 6 - ወደ ውጭ አገር በሚላክ ቡና ላይ የተጣለ ቀረጥ ደንብ ቁጥር ፪ . የመሸጋገሪያ ድንጋጌ ይህ አዋጅ ከመጽናቱ በፊት በሥራ ላይ በነበሩ ሕጐች ሳይከፈል የቀረ በቡና ላይ የተጣለ የገምሩክ ቀረጥ ፡ የትራንዛክሽን ታክስ ፡ የሱር ታክስ እና ሴስ አከፋፈል ቀድሞ ሥራ ላይ በነበሩ ሕጐች መሠረት ይፈጸማል ። 11 - አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከየካቲት ፲፪ ቀን ፲ህ ያን ዓም ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ የካቲት ፲፪ ቀን ፲ህየን ዓ•ም• ዶ ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?