ሃያ ሶስተኛ ዓመት ቁጥር ፹፫ አዲስ አበባ መስከረም ፱ ቀን ፪ሺ፲ ዓ.ም
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ
ደንብ ቁጥር ፬፻፲፩ / ፪ሺ፱ ዓ.ም
የብሔራዊ ደህንነተ ህይወት አማካሪ ኮሚቴ ማቋቋሚያ
_ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ……………... ገፅ ፱ሺ፰፻፺፮
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፬፻፲፩ / ፪ሺ፱
የብሔራዊ ደህንነተ ህይወት አማካሪ ኮሚቴ ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት
1C ትዮጵያ
ያንዱ ዋጋ
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት
ፌደራላዊ
ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣዉ አዋጅ ቁጥር ፱፻፲፮፪ሺ፰ አንቀፅ ፭ እና የደህንነተ ሕይወት አዋጅ ቁጥር ፮፻፶፭ / ፪ሺ፩ (በአዋጅ ቁጥር ፰፻፺፮ / ፪ሺ፯ እንደተሻሻለ) አንቀጽ ፳፪ መሰረት ይህን ደንብ አውጥቷል፡ __________ ክፍል አንድ
፩. አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ የብሔራዊ ደህንነተ ህይወት አማካሪ ኮሚቴ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፬፻፲፩ / ፪ሺ፱ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ..ቀ. ፹ሺ፩