አምሳ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ë
ነ ጋ ሪ ት
የአንዱ ዋጋ
የ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር
ማ ው ጫ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፸፮ ፲፱፻፹፮ ዓ.ም. የመድሐኒትና የህክምና መገልገያዎች አስመጪና ጅምላ አከፋፋይ ድርጅት ማቋቋሢያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ገጽ ፫፻፵፫
መ ቋ ቋ ም
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፸፮ ፲፱፻፹፮ የመድሐኒትና የሕክምና መገልገያዎች አስመጪና ጅምላ አከፋፋይ ድርጅትን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ዎክር
ቤት ደንብ
፩. አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ « የመድሐኒትና የሕክምና መገልገያዎች አስመጪና ጅምላ አከፋፋይ ድርጅት ማቋቋሚያ የሚ ኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፸፮ ፲፱፻፹፮ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
በ ኢት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
የመድሐኒትና የሕክምና መገልገያዎች አስመጪና ጅምላ አከፋፋይ ድርጅት (ከዚህ በኋላ « ድርጅት » እየተባለ የሚጠራ) የመንግሥት የልማት ድርጅት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ።
መ ን ግ ሥ ት
ጋ ዜ ጣ
፪. ድርጅቱ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹፬ መሠረት ይተዳደራል ።
አዲስ አበባ የካቲት ፲፪ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ.ም.
_____ ርንና የሚ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የጠቅላይ
ኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፪ ፲፱፻፹፫ አንቀጽ ፬ ፪ እና በመንግሥት የል ማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹፬ በአንቀጽ ፵፯፩ሀ | Duties of the Prime Minister and the Council of Ministers መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ።
የፖስታ ሣጥን ቍ ፹ሺ፩ (80,001)