የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ስምንተኛ ዓመት ቁጥር ፲ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ [ አዲስ አበባ ታኅሣሥ ፳፭ ቀን ፲፱የንሽ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፻፳፬ ፲፱፻፶፬ ዓ.ም ለቆጋ የመስኖ ልማትና ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል ብድር ለማግኘት የተፈረመው የአፍሪካ ልማት ፈንድ የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ገጽ ፩ሺ፮፻፬ አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፬ ፲፱የኝ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ ለቆጋ የመስኖ ልማትና የተፋሰስ እንክብካቤ ፕሮጀክት ማስፈ ጸሚያ የሚውል መጠኑ ዩ ኤ ፴፪ ሚሊዮን ፭፻፱ሺ፩፻ ሠላሳ ሁለት | Democratic Republic of Ethiopia and the African Develop ሚሊዮን አምስት መቶ ዘጠና ሺ አንድ መቶ ዩኒትስ ኦፍ አካውንት የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ | Loan amount of UA 32,590,100 ( thirty two million five ሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል እ.ኤ - አ | hundred ninety thousand one hundred Units of Account ) for ጁላይ ፲፱ ቀን ፪ሺ፩ በአቢጃን የተፈረመ በመሆኑ፡ መሠረታዊ የኢኮኖሚ ዓለም አቀፍ ውሎች ተፈፃሚ ከመሆ | Project was signed in Abidjan on the 19 day of July , 2001 : ናቸው በፊት መፅደቅ ስላለባቸው፡ ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ታህሣሥ ፳፭ ቀን ፲፱፻፶፬ Federal Democratic Republic of Ethiopia has ratified said ዓም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ፡ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፵፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ ኣዋጅ « ለቆጋ የመስኖ ልማትና ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል ብድር ለማግኘት የተፈረመው የአፍሪካ ልማት የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፪፻፷፬ ፲፱፻፲፬ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ 2:30 ( ነጋሪት ጋዜጣ ፖ'ሣ.ቁ፡ 1 ሺ 6 ገጽ ፩ሺ፮፻፳፩ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲ ታኅሣሥ ፳፭ ቀን ፲፱፻፶፬ ዓ • ም • ፪ . ትርጓሜ በዚህ አዋጅ ውስጥ « የብድር ስምምነት » ማለት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል እ.ኤ.አ. ጁላይ ፲፱ ቀን ፪ሺ፩ በአቢጃን የተፈረመው ቁጥር ኤፍ ኢትኤች ፒኤል ኤ / ፪ሺ፩ / ፩ / የብድር ስምምነት ነው ። ፫ • የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ በብድር ስምምነቱ የተገኘውን ፴፪ ሚሊዮን ፭፻፶ሺ ፩፻ ዩ - ኤ ( ሠላሣ ሁለት ሚሊዮን አምስት መቶ ዘጠና ሺህ አንድ መቶ ዩኒትስ ኦፍ አካውንት ) በብድር ስምምነቱ በተመለከቱት ሁኔታዎች መሠረት በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ። ፬ ኣዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከታኅሣሥ ፳፭ ቀን ፲፱፻፶፬ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ታኅሣሥ ፳፭ ቀን ፲፱፻፶፬ ዓ.ም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ