×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅቁጥር 94/1990 ዓም የ1990 ዓ.ም በጀት ዓመትየተመሪፕሮጀክት ተጨማሪ በጀት አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አራተኛ ዓመት ቁጥር ፮ አዲስ አበባ ጥቅምት ፳ ቀን ፲፱፻1 - በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ = አዋጅ ቁጥር ፲0 በ፱፻፲ ዓ . ም የ፲፱፻፲ በጀት ዓመት የተጨማሪ ፕሮጀክት ተጨማሪ በጀት | 1990 Fiscal Year Additional Project and its Sup . . . . . . . . . . . ገጽ ፮፻፵፱ አዋጅ ቁጥር ፬ / ፲፱፻፲ ለፌዴራል መንግሥት ተጨማሪ ፕሮጀክት የታወጀ የተጨማሪ በጀት አዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገመንግሥት አንቀጽ ፶፭ ( ፩ ) እና በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ መንግሥት የፋይናንስ | In accordance with Article 55 ( ) of the Constitution of the | አስተዳደር አዋጅ ቁጥር ፵፯ ፲፱፻ዥሀ አንቀጽ ፳፩ መሠረት ለተጨማሪ ፕሮጀክት የሚከተለው ተጨማሪ በጀት ታውጇል ። አንቀጽ ፩ ይህ አዋጅ “ የ፲፱የን በጀት ዓመት የተጨማሪ ፕሮጀክት ተጨማሪ በጀት አዋጅ ቁጥር ፲፬ / ፲፱፻፲ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። አንቀጽ ፪ ከሐምሌ ፩ ቀን ፲፱፻ዥ፱ ዓም ጀምሮ ሰኔ ፴ ቀን ፲፱የኝ ዓ . ም በሚፈጸመው የአንድ በጀት ዓመት ጊዜ ውስጥ | Article 2 There is hereby appropriated from Federal Govern በፌዴራል መንግሥት ከሚገኘው ገቢ ወይም ከሌላ ገንዘብ ከዚህ ጋር በተያያዘው ሠንጠረዥ መሠረት ለተጨ ማሪ ፕሮጀክት ብር ፳፬ ሚሊዮን ፫፻፴፩ሺህ ፮፻፴፰ ( ሃያ አራት ሚሊዮን ሦስት መቶ ሠላሳ አንድ ሺ ስድስት መቶ ሰላሳ ስምንት ብር ) በተጨማሪ ወጪ ሆኖ እንዲከፈል በዚህ የተጨማሪ በጀት አዋጅ ተፈቅዷል ። ያንዱ ዋጋ [ ነጋሪት ጋዜጣ ፖ . ሣ . ቁ . ፱ሺ፩ ገጽ ፮የፃ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፮ ጥቅምት ፳ ቀን ፲፱፻፲ ዓም : አንቀጽ ፫ ጉዳዩ የሚመለከተው የመንግሥት አካል የበላይ ኃላፊ ለመሥሪያ ቤታቸው ሥራና አገልግሎት ከፈዴራል መንግሥት ገቢ ወይም ከሌላ ገንዘብ በዚህ አዋጅ ለተጨማሪ ፕሮጀክት የተፈቀደላቸውን ተጨማሪ በጀት በሚጠይቁበት ጊዜ የገንዘብ ሚኒስትሩ እንዲከ ፍል ተፈቅዶለት ታዟል ። አዲስ አበባ ጥቅምት ፳ ቀን ፲፱፻፲ ዓም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት የመንግሥት ወጪ አሸፋፈን ሀ . ወጪ የካፒታል ወጪ ጠቅላላ ልማት የካፒታል ወጪ ድምር ለ የወጪ አሸፋፈን ከአገር ውስጥ ምንጭ ከመደበኛ በጀት የሚዛወር ከኪራይ ገቢ የሚዛወር ከካፒታል በጀት የሚዛወር የገቢ ድምር የገቢ ግምት | ብር 1400 ከፈቃድና ሌሎች ክፍያዎች 1400 የመጋዘን ኪራይና ክፍያዎች የወጪ ዝርዝር ለ የካፒታል ወጪ ጠቅላላ የካፒታል በጀት ከመንግሥት ግምጃ ቤት | 24 , 331 , 638 ለጠቅላላ ልማት የአስተዳደርና ሌሎች ኒውዮርክ የኢት• መልዕክ ተኛ ጽ / ቤት ሕንጻ ግዥ

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?