ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ክራስያዊ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አራተኛ ዓመት ቁጥር ፲፩ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አዲስ አበባ ታኅሣሥ ፲፯ ቀን ፲፱፻፲ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፳፭ / ፲፱የኝ ዓም የጉምሩከ ማስከፈያ የሚኒስትሮች ( ማሻሻያ ) ደንብ ገጽ ፮፻፷፬ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፳፭ / ፲፱፻፮ የጉምሩክ ቀረጥ ማስከፈያ ደንብን ለማሻሻል የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን የወጣው አዋጅ ቁጥር ፬ / ህየኒ ኣንቀጽ ፭ እና በዓለም አቀፍ የተዋሃደ የሸቀጦች አሰያየምና አመዳደብ ሥርዓት ኮንቬንሽን ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፰ ፲፱፻ዥ፭ አንቀጽ ፬ መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ። ፩ . አጭር ርእስ ይህ ደንብ “ የጉምሩክ ቀረጥ ማስከፈያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ( ማሻሻያ ) ደንብ ቁጥር ፳፭ / i ሀየፃ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ . ማሻሻያ ከምሩክ ቀረጥ ማስከፈያ ደንብ ቁጥር ፩፻፳፪ ፲፱፻፳፭ ጋር ተያይዞ የሚገኘውየጉምሩክ የዕቃ ቀረጥ ሥርዓትተመን ( እንደተሻሻለ ) ከዚህ ደንብ ጋር ተያይዞ በሚገኘው ሠንጠረዥ እንደገና ተሻሽሏል ። ፫ ደንቡ የማጸናበት ጊዜ ይህ ደንብ ከታህሣሥ ፳፯ ቀን ፲፱፻፲ ዓም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ታህሣሥ ፲፯ ቀን ፲፱፻፲ ዓም መለስ ዜናዊ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፰ሺ፩