አምሳ ሶስተኛ ዓመት ቍጥር ፩፻፲፪
የአንዱ ዋጋ
ነ ጋ ሪ ት
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፫ ፲፱፻፹፯
የ ሽ ግ ግ ር
በ ኢ ት የተወካዮች
የኮንስትራክሽንና የቢዝነስ ባንክ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
ገጽ ፻፹፱
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፫ ፲፱፻፹፯ ዓ.ም. የኮንስትራክሽንና የቢዝነስ ባንክን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
፩. አጭር ` ርዕስ
ይህ ደንብ « የኮንስትራክሽንና የቢዝነስ ባንክ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፫ ፲፱፻፹፯ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
፫. ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን
ጵ ያ የ'ሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
፩. የኮንስትራክሽንና የቢዝነስ ባንክ ከዚህ በኋላ » « ባንክ » እየተባለ የሚጠራ የመንግሥት የልማት ድርጅት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ።
፪. የገንዘብና የባንክ ሥራን የሚመለከቱ ሕጎች እንደ ተጠበቁ ሆኖ · ባንኩ በመንግሥት የልማት ድር ጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ï ፱፻፹፬ መሠረት ይተዳ
ደራል "
በመንግሥት የሚሰየም አካል የባንኩ ተቆጣጣሪ ባለሥ ልጣን ይሆናል "
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የጠቅላይ ሚኒስትርንና የሚኒ t ትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፪፲፱፻ T ፫ አንቀጽ ፬፪ እና በመንግሥት የል ማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹፬ አንቀጽ ፵፮፩ | Duties of the Prime Minister and the Council of Ministers Pro | መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ።
አዲስ አበባ መስከረም ፲፪ ቀን ፲፱፹፯ ዓ.ም.
መ ን ግ ሥ ት
ጋ ዜ ጣ
የፖስታ ሣጥን ቍ ፹ሺ§ (80,001)