×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር ፬፻፲፪/፲፱፻፲፮ ዓ.ም የፕራይቬታይዜሽንና የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ተቆጣጣሪ ባለሥልጣንን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የፕራይቬታይዜሽንና የመንግሥት የልማት ድርጅቶ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አሥረኛ ዓመት ቁጥር ያ፯ አዲስ አበባ - ሐምሌ ፳፮ ቀን ፲፱፻፳፯ ዓ.ም የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ ኣዋጅ ቁጥር ፬፻፲፪ / ፲፱፻፲፮ ተቆጣጣሪ ባለሥልጣንን ለማቋቋም የወጣ ኣዋጅ ገጽ . ፪ሺ፯፻፲፩ ነጋሪት ጋዜጣ ኣዋጅ ቁጥር ፬፻፲፪ / ፲፱፻፲፮ የፕራይቬታይዜሽንና የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ተቆጣጣሪ ባለሥልጣንን ለማቋቋም የወጣ ኣዋጅ መንግሥት በኢኮኖሚ ተሳትፎ በመለወጥና የግሉን ክፍለ ኢኮኖሚ ድርሻ በማስፋፋት የአገሪቱን የኢኮኖሚ አስፈላጊ በመሆኑ ፤ የል ግት ድርጅቶች በመንግሥት እስካሉ ድረስ ተወዳዳሪና አትራፊ ሆነው በመቀጠል continue under state ownership , it is necessary to የሀገሪቱን የኢንዱስትሪ ልማት ስትራተጂ በማስፈጸምና provide them with such guidance and support so as to ኢኮኖሚያዊ እድገት በማምጣት ረገድ ተገቢውን ሚና enable the to be competitive and profitable a ... እንዲጫወቱ ለማድረግ የሚያስችል አመራርና ድጋፍ | thereby play appropriate role in the implementation of መስጠት በማስፈለጉ ፤ እነዚህን ዓላማዎች ለማስፈጸም የኢትዮጵያ ፕራይቬታይዜሽን ኤጀንሲንና የመንግሥት የልማት | become necessary ድርጅቶች ተቆጣጣሪ ባለሥልጣንን በማዋሃድ የፕራይ | Privatization Agency and the Public Enterprises ቬታይዜሽን ፕሮግራሙን አፈጻጸምና በማስፈለጉ ፣ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር 1 ሐምሌ ፳፯ ቀን ፲፱፻፮ ዓ.ም ተፈጻሚ ይደረበ . ? ፋኖ ፲፮ መብትና ግዴታን ስለማስተላለፍ በአዋጅ ቁጥር ፩፻፵፮ / ፲፱፻፶፩ተቋቁሞ የነበረው የኢትዮጵያ ፕራይቬታይዜሽን ኤጀንሲ እና በኣዋጅ ቁጥር ፪፻፸፯ / ፲፱፻፲፬ ተቋቁሞ የነበረው የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን መብትና ግዴታዎች በዚህ አዋጅ ለባለሥልጣኑ ተላልፈዋል ፡፡ ፲፯ የመሽጋገሪያ ድንጋጌ በኢትዮጵያ ፕራይቬታይዜሽን ኤጀንሲ ተፈቅዶ የነበረው የደመወዝ ስኬል በሲቪል ሰርቪስ ፕሮግራሙ የመንግሥት ሠራተኞች የደመወዝ እስከሚተካ ለባለሥልጣኑ ሠራተኞች ፲፰ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ በፌዴራል ነጋሪት ከወጣበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ሐምሌ ፳፮ ቀን ፲፱፻፲፮ ዓ.ም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ሃ ፤ ሐምሌ ፳ኔ ቀን / ሀያገኘ ዓ.ም Pag 2792 በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግስት አንቀጽ ፶፭ / ፩ / መሠረት የሚከተለው | 55 ( 1 ) -6f the Constitution of the Federal Democratic ታውጇል ፡፡ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ " የፕራይቬታይዜሽንና የመንግሥት ድርጅቶች ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር ፬፻፲፪ / ፲፱፻፲፮ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ፪ . ትርጓሜ የሚያሰጠው ካልሆነ በስተቀር በዚህ አዋጅ ውስጥ ፣ ፩ / « ፕራይቬታይዜሽን » ማለት የመንግሥት የል ድርጅቶችን ስለማዛወር በወጣው አዋጅ ቁጥር ፩፻፵፮ / ፲፱፻፶፩ አንቀጽ ፪ / ፩ / የተሰጠው ትርጓሜ ይኖረዋል ፤ ፪ / « የመንግሥት ድርጅት » በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር አንቀጽ ፪ / ፩ / የተመለከተውን የሚያሟላ አክስዮኖቹ በመንግሥት ባለቤትነት የተያዙ አክሲዮን ማኅበር ሲሆን በሌሎች ሕግች ወይም በመንግሥት ውሳኔ የተለየ ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን የተሰየመላቸውን ድርጅቶች አይጨምርም ፤ « አክሲዮን ማነበር » በመንግሥት ባለቤትነት አክሲዮን ማኀበር ሲሆን መንግሥት በልማት ድርጅቶች .ማካይነት ባለአክሲዮን የሆነባቸውን ኣክሲዮን ማኀበራት አይጨምርም ፤ ፬ / « የሥራ አመራር ቦርድ » ማለት የመን ግሥት የልማት ድርጅት የሥራ አመራር ቦርድ ሲሆን ሙሉ በሙሉ በመንግሥት ባለቤትነት አክሲዮን የዲሬክተሮች ቦርድን ይጨምራል ፤ ፭ « ሚኒስቴር » እና « ሚኒስትር » ማለት እንደ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እና ሚኒስትር ነው :: ፫ መቋቋም ፩ / የፕራይቬታይዜሽንና የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን በኋላ « ባለሥልጣን » እየተባለ የሚጠራ / የሕግ ሰውነት ያለው የፌዴራል መንግሥት መሥሪያ ቤት ሆኖ በዚህ አዋጅ ተቋቁሟል ፡፡ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ሃኒ ሓምሌ ፳፯ ቀን ህ ፮ ዓ.ም ባለሥልጣኑ ተጠሪነቱ ለሚኒስቴሩ ይሆናል ፡፡ ፬ ዋና መሥሪያ ቤት የባለሥልጣኑ ዋና ት በአዲስ አበባ ሆኖ እንዳስፈላጊነቱ በማናቸውም ሥፍራ ቅርን ጫፍ ሊኖረው ይችላል ፡፡ ፭ ዓላማ ባለሥልጣኑ የሚከተሉት ዓላማዎች ይኖሩታል ፡ ፩ / የፕራይቬታይዜሽን ፕሮግራም የመንግታት የፊ ግት ድርጅቶችን ለማዛወር በወጣው አዋጅ መሠረት ግልጽና ቀልጣፋ በሆነ መንገድ እንዲፈጸም የማድረግ፡ ፪ / የመንግሥት የልማት ድርጅቶች አቅማቸውን በተሻለ ደረጃ ጥቅም ላይ እንዲያውሉ በማስ ቻልና የተሻሻሉ የማኔጅመንት ሥርዓቶችንና ቴክኖሎጂን በመጠቀም የሥራ አፈጻጸማቸው እንዲሻሻልና እንዲያመጡ የማገዝ ፤ ፫ / በተለያዩ ምክንያቶች የግል ባለሀብቶች ሊሳተ ለኢኮኖሚው አጠቃላይ ልማት ማነቆ ሊሆኑ በሚችሉ ዘርፎች አዳዲስ የልማት ድርጅቶች እንዲቋቋሙ የማድረግ፡ ፬ / የመንግሥት የልማት ድርጅቶችን የመቆጣጠር ፣ እና ፭ በመንግሥት የልማት ድርጅቶችና አክሲዮን ማኀበራት የመንግሥትን የባለቤትነት መብት የማስከበር :: ፮ . ሥልጣንና ተግባር የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባሮች ባለሥልጣኑ ይኖሩታል ፤ ፩ የፕራይቬታይዜሽን ፕሮግራሙን ድንጋጌዎች መሠረት ያስፈጽማል ፤ የዚህ ድንጋጌ አጠቃላይ አነጋገር እንደተጠበቀ ሆኖ ፣ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር የጊ ሐምሌ ፳፮ ቀን ህየን ዓ.ም ያ ክትትል በማድ ሀ . ወደ ግል የሚዛወሩ የመንግሥት የልማት ድርጅቶችንና የአክሲዮን ይዞታዎችን ዝርዝር ለሚኒስቴሩ አቅረቦ ያስወስናል ፣ 1. የመንግሥት የልማት ድርጅቶችን ወደ ለማዛወር የሚያስፈለጉ ዝግጅቶች ሁሉ እንዲከናወኑ ያደርጋል፡ ሐ . በፕራይቬታይዜሽን የሚሳተፉ ባለሀብቶች የሚወዳደሩባቸውን መመዘኛዎች ናል ፤ የአገር ውስጥ ባለሀብቶች ተሳትፎም ሊበረታታ የሚችልበትን መንገድ ይቀይ መ . ፕራይቬታይዜሽኑን ለማስፈጸም ፈልጉ ሰነዶችን ያዘጋጃል፡ የፕራይቬታይዜሽን ፕሮግራሙና እንዲታወቅ ለማድረግ የሚያስፈልጉ እርምጃዎችን ይወስዳል ፣ ረ . የድኅረ ፕራይቬታይዜሽን ረግ በፕራይቬታይዜሽኑ የተሳተፉ ባለሀ የገቧቸውን ግዴታዎች ያረጋግጣል ፣ ፕራይቬታይዜሽኑ ያስከተለውን አጠቃላይ ውጤት ይገመ ፪ . ኣግባብነት ያላቸው የመንግሥት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ / ፲፱፻፳፬ እና ድንጋጌዎች እንደተጠበቁ ሀ . በዚህ የልማት ድርጅቶችን ለማቋቋም የፕሮጀ ክት ጥናቶችን ያካሂዳል ፤ ለ . ከመንግሥት በቅንጅት ኢንቨስት ለማድረግ የሚፈልጉ ባለሀብቶች የሚያቀ ርቧቸውን የፕሮጄክት የፕሮጄክት ሃሳቦች ለሚኒስቴሩ አቅርቦ ያስጸድቃል ፣ ተግባራዊ ነታቸውንም ይከታተላል ፤ ሐ . የመንግሥት የልማት ድርጅቶችን አቅም ለመገንባት የሚረድ ጥናቶችን በማካሄድ አጠቃላይ መመሪያዎችን ይሰጣል ፤ ቀን ፲፱፻፲፮ ዓ.ም ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር የ፯ ሐምሌ ፳፯ መ . የመንግሥት የልማት ድርጅት የሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢና አባላትን ይመድባል ፣ ያነሳል ፣ አበሳቸውንም ይወስናል ፤ ሆኖም የአዋጅ ቁጥር ፳፭ / ፲፱የዝ፬ የአንቀጽ ፲፪ / ፪ / ድንጋጌ አክሲዮ ኖች ሙሉ በሙሉ በመንግሥት ባለቤትነት የተያዙ የአክሲዮን ማኅበር የዲሬክተሮች ቦርድ አባላትን ምደባ በሚመለከትም ተፈጻሚነት ይኖረዋል ሠ የመንግሥት የልማት ድርጅቶችን የውጭ ኦዳ ተሮች ምደባ ያፀድቃል ፤ ረ . የመንግሥት የልማት ድርጅቶችን አጠቃ ግቦችና የኢንቨስትመንት እቅዶች ያጸድቃል ፤ ሰ . የመንግሥት የልማት ድርጅቶችን አፈጻ ጸም ይከታተላል ይገመግማል ፤ ሽ . በውጭ ኦዲተሮች የተመረመሩ የመንግ ድርጅቶችን ሪፖርት ያፀድቃል ፤ ቀ . የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ሂሳብ ከመዝገብ ስለሚሰረዝበት ሁኔታ መመሪያ ያወጣል ፣ አፈጻጸሙን ይከታተላል ፤ በ የመንግሥት የልማት ድርጅቶችን ማዋሃድ ወይም መከፋፈል ሲያስፈልግ ተገቢውን ጥናት አካሂዶ ለሚኒስቴሩ የውሳኔ ሃሳብ ያ ነርባል ፤ ተ . ለመንግሥት የልማት ድርጅቶች የሥራ ቦርድና የማኔጅመንት አባላት ተፈጻሚ የሚሆን በውጤት ላይ የተመ የማበረታቻ ሥርዓት ይዘረጋል ፣ በሥራ ላይ እንዲውልም ያደርጋል ፤ ቸ በአክሲዮን ማኅበራት የባለአክሲዮኖች ጉባዔ መንግሥትን ይወክላል ፣ በመንግሥት የሚቀርቡ የዲሬክተሮች እጩ አባላትን ይሰይማል ፤ ኅ በሕግ የመንግሥት ድርጅት ሠራተኞችንና የማኔጅመንት አባ ላትን ከጡረታ ዕድሜ ክልል በላይ በኣገ ልግሎት ላይ ስለማቆየት በሚቀርብ ጥያቄ ላይ የመጨረሻ ውሳኔ ይሰጣል ፤ የንብረት ባለቤት ይሆናል ፣ ውል ይዋዋላል ፤ በስሙ ይከሳል ፣ ይከሰሳል ፤ ተግባሮችን ያከናውናል ፡፡ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፮ ሐምሌ ፳፯ ቀን ፲፱፻፮ ዓ.ም . ጨምሮ በመንግሥት የሚሰየሙ አባላት ይኖሩታል ፤ ቁጥራቸው ' ልዩ ፯ . የባለሥልጣኑ አቋም የባለሥልጣኑ ፣ ፩ / የፕራይቬታይዜሽን ቦርድ ከዚህ በኋላ « ቦርድ » እየተባለ የሚጠራ / ፣ ፪ / በመንግሥት የሚሾም አንድ ዋና ዲሬክተር ፣ ፫ / እንደስፈላጊነቱ በሚኒስትሩ የሚሾሙ ምክትል ዋና ዲሬክተሮች ፣ እና ፬ / አስፈላጊው ሠራተኞች ፣ ይኖሩታል ፡፡ ፰ ስለቦርድ ኣባላት ቦርዱ ሰብሳቢውን ይወሰናል ፡፡ የቦርዱ ሥልጣንና ተግባር ፩ የዚህ አንቀጽ አንቀጽ / ፪ / እንደተጠበቀ የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባሮች ይኖሩታል ፤ ሀ . የፕራይቬታይዜሽን ፕሮግራሙን አፈጻጸም በበላይነት ይመራል ፣ ይቆጣጠራል ፤ የፕራይቬታይዜሽኑ ሂደት ሥርዓትንና ሕጋዊነትን የተከተለ ፣ በአሠራር ግልጽነት የተመሠረተና የተቀላጠፈ መሆኑን ያረጋግጣል ፤ የፕራይቬታይዜሽን ፕሮግራሙን ለማስፈ ጸም የሚያስፈልጉ መመሪያዎችን ያፀድ ከፕራይቬታይዜሽን ፕሮግራም አፈጻጸም ጋር ተያይዘው በሚነሱ የፖሊሲ ጉዳዮች ላይ እንዳግባቡ ውሣኔ ይሰጣል ወይም ከአስተያየት ጋር ለሚኒስቴሩ ያቀርባል ፤ ከፕራይቬታይዜሽን ፕሮግራሙ አፈጻጸም ጋር ተያይዘው የሚቀርቡ አቤቱታዎችን መርምሮ አስተዳደራዊ ውሳኔ ይሰጣል ፤ የፕራይቬታይዜሽኑን ሂደት ለማፋጠን የሚረዱ አስፈላጊ , እርምጃዎችን ሁሉ Archive * ይወስዳል ፡፡ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር የ ፤ ሐምሌ ፳ኔ ቀን ፲ህያ፭ ዓ.ም ያስተዳድራት .ቁስ አንቀጽ / ፩ / የተመለከተው ፪ / የመንግሥት የልማት ድርጅቶችን ወደ ግል ስለማዛወር ፩፻፵፮ / ፲፱፻፵፩ ኣንቀጽ ፭ ንዑስ አንቀጽ / ፪ / እና / ፫ / ፣ አንቀጽ ፯ ንዑስ አንቀጽ ፪ ) እና ከአዋጅ ውጭ ስለተወሰድ ንብረቶች በወጣው ድንጋጌዎች ታኢትዮጵያ ፕራይቬታይዜሽን ኤጄንሲ የሥራ አመራር ቦርድ ተሰጥተው የነበሩ ሥልጣንና ተግባሮች በዚህ አዋጅ ለቦርዱ ተሰጥተዋል ፡፡ የዋናው ዲሬክተር ሥልጣንና ተግባር ፩ / የዚህ ድንጋጌዎች እንደተጠበቁ ዲሬክተር የባለሥልጣኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ በመሆን ሚኒስቴሩ በሚሰጠው አጠቃላይ መመሪያ መሠረት የባለሥልጣኑን ሥራዎች ይመራል ፣ ፪ / በዚህ አንቀጽ አጠቃላይ አነጋገር እንደተጠበቀ ሆኖ ዋናው ዲሬክተር ፣ ሀ . በቦርዱ ስብሰባዎች በአባልነት ይሳተፋል፡ ለ . በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፪ የተመለከቱትን የባለሥልጣኑን ሥልጣንና ተግባራት በሥራ ላይ ያውላል ፤ ሐ . በፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ሕግ መሠረት የባለሥልጣኑን ሠራተኞች ይቀጥራል ፣ ያስተዳድራል፡ መ . የባለሥልጣኑን የሥራ ፕሮግራምና በጀት አዘጋጅቶ ለሚኒስቴሩ ያቀርባል ፤ ሲፈቀድም በሥራ ላይ ያውላል ፣ ሠ ለባለሥልጣኑ በተፈቀደለት የሥራ ፕሮግራም መሠረት ገንዘብ ወጭ ያደርጋል ፤ ረ . ከሦስተኛ በሚደረጉ ግንኙነቶች ሁሉ ባለሥልጣኑን ይወክላል ፣ ሰ . የባለሥልጣኑን የሥራ አፈጻጸምና የሂሳብ አዘጋጅቶ ለሚኒስቴሩ ያቀርባል ፡፡ ዲሬክተር ለባለሥልጣኑ ቅልጥፍና ባስፈለገ ሥልጣንና ተግባሩን በከፊል ለባለሥልጣኑ ኃላፊዎችና ሌሎች ሠራተኞች , በውክልና er ለደስቴላል chive * ይችላል ፡፡ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፵፯ ሐምሌ ፳፯ ቀን ፲፱፻፲፮ ዓ.ም Pag ሳ 2798 ተቋቁሞ የነቦ ያ ከመንግሥት | ፲፩ በጀት የባለሥልጣኑ በጀት በመንግሥት ይመደባል ፡፡ ፲፪ . የሂሳብ መዛግብት ፩ / ባለሥልጣኑ የተሟሉና ትክክለኛ የሆኑ የሂሳብ መዛግብት ይይዛል ፡፡ ፪ / የባለሥልጣኑ የሂሳብ መዛግብትና ገንዘብ ነክ ሰነዶች በየዓመቱ በዋናው ኦዲተር ወይም እርሱ በሚሰይመው ኦዲተር ይመረመራሉ ፡፡ ፲፫ የኢንዱስትሪ ልማት ፈንድ ፩ / በአዋጅ ቁጥር ፪፻፸፯ / ፲፱፻፲፬ አንቀጽ ፲፩ የኢንዱስትሪ እንደተቋቋመ ይቆጠራል ፡፡ ፪ / የፈንድ የገንዘብ የልማት ድርጅቶች የተጣራ ትርፍ ላይ መንግሥት በሚወስነው መቶኛ መሠረት የሚቀነስ ሂሳብ ይሆናል ፡፡ ፫ / ፈንዱ ለሚከተሉት ዓላማዎች ይውላል ፤ ሀ . በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፭ / ፫ / መሠረት ለሚቋቋሙ ድርጅቶች ፕሮጀክቶች ማስፈጸሚያና ለማቋቋሚያ መነሻ ካፒታል ፤ ለ . በአገሪቱ የኢኮኖሚ ልማት ቁልፍ ሚና ሊጫወቱ የሚችሉ ነባር የመንግሥት ድርጅቶችን ለማሻሻልና ለማስፋፋት የሚያስፈልገውን የካፒታል ወጭ ለመሸፈን ፤ ሐ . ኪሣራ የደረሰበት የመንግሥት የልማት ድርጅት ከመፍረስ እንዲድን ማድረግ አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ በኪሣራ የጎደለውን ካፒታል ለመተኪያ :: የሚደረግ ማንኛውም ክፍያ በሚኒስቴሩ መፈቀድ አለበት ፡፡ ትን ፣ ህየ ኔ ዓ.ም ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ሃጊ ሓምሌ ፳፮ . የመንግሥት የልማት ድ- . ወደ ባለሥልጣኑ የፈንዱን በሚመለከት የተሟሉና ትክክለኛ የሆኑ የሂሳብ መዛግብት በተለይ ይይዛል ፡፡ የፈንዱ ሂሳብ በዋናው ኦዲተር ወይም እርሱ በሚሰይመው ኦዲተር በየዓመቱ ይመረመራል :: ፲፬ የመንግሥት የልማት ድርጅቶችን ስለሚቆጣጠሩ ሌሎች አካላት ሥልጣንና ተግባር በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፭ የተዘረዘረው ሥልጣንና ተግባር በአንቀጽ ፪ / ፪ / ከተመለከተው ትርጓሜ የተደረጉ የመንግሥት ድርጅቶችን ለሚቆጣጠሩ አካላትም ኣግባብነቱ ተፈጻሚ ይሆናል ፡፡ ፲፭ የተሻሩና ተፈጻሚነት የሚኖራቸው ሕጎች ፩ / የሚከተሉት ሕጎች በዚህ አዋጅ ተሽረዋል፡ ግል ስለማዛወር የወጣው አዋጅ ቁጥር ፩፻፵፮ / ፲፱፻፶፩ ከአንቀጽ ፲፮ እስከ ፳፮ : ለ የመንግሥት ድርጅቶች ተቆጣጣሪ ባለሥልጣንና የኢንዱስትሪ ልማት ፈንድ ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር ፪ / የሚከተሉት ሕጎች ተፈጻሚነት ይኖራቸዋል፡ ሀ . የዚህ እንደተጠበቀ ሆኖ የመንግሥት የልማት ድርጅቶችን ስለማዛወር ፩፻፵፮ / 1 ህየን እንደተሻሻለ / ስለተወሰዱ ንብረቶች የወጣው አዋጅ / እንደተሻሻለ / ድንጋጌዎች ፣ ሆኖም በነዚሁ አዋጆች በየ ሥፍራው « ኤጄንሲ » ተብሎ የተገለጸው « ባለሥልጣን » ተብሎ ይነበባል፡ ለ . ከዚህ አዋጅ ድንጋጌዎች ጋር እስካ ልተቃረኑ ድረስ የመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ / ፲፱፻ዝ፬ ድንጋጌዎች ፡፡

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?