አርባ ስምንተኛ ዓመት ቍጥር ፮
የአንዱ ዋጋ 0.60
ነ ጋ ሪ ት
¢ k ትጵያ
18 ” ሞራ ?
ማ ው ጫ
የመንግሥት ምክር ቤት ድንጋጌ ቁጥር ፰ ፲፱፻፹፩ ለአርባ ምንጭ ጨርቃጨርቅ ፋብሪካ
ፕሮጀክት ከቤልጂዬም “ መንግሥት የተገኘው ብድር ስምምነት ማጽደቂያ የመንግሥት ምክር ቤት ድንጋጌ የመንግሥት ምክር ቤት ድንጋጌ ቁጥር ፱፲፱፻፹፩ ለግልገል ጊቤ ኃይድሮ ኤሌክትሪክ ፕሮጀክት ከኦስትሪያ መንግሥት የተገኘው ብድር ስምምነት ማጽደቂያ የመንግሥት ምክር ቤት ድንጋጌ. የመንግሥት ምክር ቤት ድንጋጌ ቁጥር ፲ ፲፱፻፹፩ ለቤተሰብ ጤና አገልግሎት ፕሮጀክት ማስፈ ጸሚያ ከዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር የተገ ኘው ብድር ስምምነት ማጽደቂያ የመንግ ሥት ምክር ቤት ድንጋጌ
በኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ
ሪፑብሊክ የመንግሥት ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ገጽ ፷፰
ገጽ ፷፱
የመንግሥት ምክር ቤት ድንጋጌ ቁጥር ፰ ፲፱፻፹፩ በኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክና በቤ | ልጂየም መንግሥት መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ የመንግሥት ምክር ቤት ድንጋጌ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
ለአርባ ምንጭ ጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ ፕሮጄክት ማስ ፈጸሚያ እንዲውል ከቤልጂየም መንግሥት 212,000,000 (ሁለት መቶ አሥራ ሁለት ሚሊዮን) የቤልጂየም ፍራንክ የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞ ክራሲያዊ ሪፑብሊክና በቤልጂየም መንግሥት መካከል ሐምሌ ፮ ቀን ፲፱፻፹ አዲስ አበባ ላይ በመፈረሙ ፥
የብድሩን ስምምነት የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የመንግሥት ምክር ቤት መስከረም ፳፭ ቀን ፲፱፻፹፩ ያጸደቀው ስለሆነ ፥
በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፹፪፫ መሠረት የሚከተለው ተደንግጓል ።
አዲስ አበባ ጥቅምት ፬ ቀን ፲፱፻፹፩ ዓ. ም.
የፖስታ ሣጥን ቁጥር ፩ሺ፲፫ (1013)
| Republic of Ethiopia amounting to 212,000,000 (Two Hundred | Twelve Million) Belgian Francs for financing the Arba Minch