×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የባሕርና ትራንዚት አገልግሎት ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 190/1987

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

አምላ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፺፭
የአንዱ ዋጋ
የ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ
ነ ጋ ሪ ት
ጋ ዜ ጣ
ማ ው ጫ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፺ ፲፱፻፹፮ ዓ. ም. የባሕርና ትራንዚት አገልግሎት ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ገጽ ፬፻፵፰
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፺ ፲፱፻፹፮ የባሕርና ትራንዚት አገልግሎት ድርጅትን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
በ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
፩. አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ « የባሕርና ትራንዚት አገልግሎት ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፺ ፲፱፻፹፮ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
፪. ትርጓሜ
አዲስ አበባ ሐምሌ ፩ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ. ም.
ን ግ ሥ ት
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የጠቅላይ ሚኒስትርንና የሚኒ
ስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፪፲፱፻፹፫ አንቀጽ ፬፪ እና በመንግሥት የል ማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭፲፱፻፹፬ አንቀጽ ፵፯ Ç ሀ | Pursuant to Artiele 4 (2) of the Definition of Powers and Duties መሠረት ይህንን ደንብ አውጥቷል "
የፖስታ ሣጥን ቍ ፹ሺ፩ (80,001)
3
በዚህ ደንብ ውስጥ ፤
፩. « የመርከብ ውክልና አገልግሎት » ማለት የመርከብ ባለንብረትን ወይም የመርከብ ተከራይን በመወከል ለመርከቡ ጭነትና መንገደኛን ማግኘትና መመዝገብ _ እንዲሁም መርከብን በወደቦች ማስተናገድ ነው ፤ ፪. « የትራንዚት ውክልና አገልግሎት » ማለት የዕቃ ላኪን ወይም ተቀባይን በመወከል አስፈላጊ የጉም ሩክና ሌሎች ፎርማሊቲዎችን ፈጽሞ ዕቃ በወደብ በአውሮፕላን ማረፊያ ወይም
በር ወይም ኬላ እንዲተላለፍ የማድረግ ተግባር
በሌላ በማናቸውም | of inport and export cargo at ports, airports, frontier posts and terminals and may include the transporting
ሲሆን የዕቃ ማጓጓዝን ሊጨምር ይችላል 1

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?