አርባኛ ዓመት ቍጥር ፰
የአንዱ ዋጋ 0.60
ወ ታ ደ ራ ዊ መ ን ግ ሥ ት
ነ ጋ ሪ ት ˙ ጋ ዜ ጣ ።
ማ ው ጫ
፲፱፻፸፫ ዓ. ም.
ኢትዮጵያ
* ብረተሰብኣዊት ጊዜያዊ ወታደ Z ዊ መን 7 ሥት
አዋጅ ቍጥር ፪፻ ፲፱፻፸፫ ዓ. ም. የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች የሥራ ሰዓት አዋጅ.
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ
ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ገጽ ፸፰
አዋጅ ቍጥር ፪፻ ፲፱፻፸፫ ዓ. ም. የሥራ መግቢያና መውጫ ሰዓትን ስለመወሰን የ ወ ጣ አ ዋ ጅ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
የቀድሞው የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች የሥራ ሰዓት በብዙ መንገድ ኢኮኖሚያዊ ባለመሆኑ
የሥራ መግቢያና መውጫ ሰዓት መወሰን ያለበት የሠ ርቶ አደሩን ምርታማነት ለመጨመር በሚያስችልና ሰፊው ሕዝብ በማኅበራዊ
ለጠ ተሳትፎ እንዲኖረው በሚያደርግ መንገድ መሆን ስላለ
ከላይ የተመለከቱትን ሁኔታዎች በመገንዘብ የቀድሞውን የሥራ ሰዓት መለወጥና አግባብ ባለው የሥራ ሰዓት መተካት አስፈላጊ ሆኖ ስለተገኘ _
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቍጥር ፩፻፲ ፲፱፻ X ፱ ዓ. ም. አንቀጽ ፭ () መሠረት የሚከተለው ታውጅዋል ።
፩ ፤ - አጭር ርእስ ፤
ይህ አዋጅ « የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች የሥራ ሰዓት አዋጅ ቍጥር ፪፻፲፱፻፸፫ ዓ.ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻ
አዲስ አበባ ታኅሣሥ ፲ ቀን ፲፱፻፸፫. ም.
በባህላዊና በትምህርት ተግባሮች ላይ የበ | increasing the productivity of the working people and to enabl
የፖስታ ሣጥን ቊጥር ፩ሺ፴፩ (1031)
በዚህ አዋጅ ውስጥ « የመንግሥት መሥሪያ ቤት » የሚ
ለው ሐረግ በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመንግሥት In this Proclamation “ government office ” includes under የሆነውን ማናቸውንም ድርጅት ይጨምራል ።