×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር ፬፻፲፩/፲፱፻፲፮ ዓ.ም የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ኣደረጃጀት ለማሻሻል የወጣ /ማሻሻል/ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ እሥረኛ ዓመት ቁጥር ሃኔ ኣዲስ ኣበባ - ሐምሌ ፳፯ ቀን ፲ህየ ኔ ዓ.ም በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ ኣዋጅ ቁጥር ፬፻፲፩ / ፲፱፻፲፮ ዓ.ም የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ ኣካላትን ኣደረጃጀት ለማሻሻል የወጣ ማሻሻል / ኣዋጅ ገጽ .... ፪፮የንጊ አዋጅ ቁጥር ፬፻፲፩ / ፲፱፻፲፮ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ኣደረጃጀት ለማሻሻል የወጣውን አዋጅ ለማሻሻል የወጣ አዋጅ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን አደረጃጀት ለማሻሻል የወጣውን አዋጅ እንደገና ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፣ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት ሃ፭ / ፩ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ ' የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ 1 Short Title ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን አደረጃጀት ማሻሻያ ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል :: ፪ . ማሻሻያ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እስ ፈጻሚ ኣካላትን አደረጃጀት ለማሻሻል የወጣው ከተለው እንደገና ተሻሽሏል ፤ ፌ.ዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር የጌ ሐምሌ ፳፯ ቀን ህየንኔ ዓ.ም ፩ / የአዋ : አንቀጽ ፭ ንዑስ አንቀጽ / ፪ / ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ / ፪ / ተተክቷል፡ « ፪ . የሚከተሉት አስፈጻሚ አካላት ተጠሪነት ለንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ይሆናል ፡፡ ሀ . የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን፡ የኢትዮጵያ የጥራትና የደረጃዎች ባለሥልጣን፡ የፕራይቬታይዜሽንና የመንግሥት ድርጅቶች ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን፡ ውጤቶች ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት፡ ሠ . የፌዴራል የጥቃቅንና አነስተኛ የንግድ ሥራዎች ልማት ኤጄንሲ ፡፡ » ፪ / የአዋጁ አዲስ አንቀጽ ፮ ተተክቷል፡ « ፯ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ተሉት ሥልጣንና ተግባሮች ይኖሩታል፡ ንግድ ፣ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት እንዲስፋፋ የማድረግ፡ ፪ . የአገሪቱ የወጪ ንግድ የሚስፋፋበትንና የሚጠናከርበትን ሁኔታ የማመቻቸት፡ ፫ የአገሪቱን የውጭ ንግድ ግንኙነቶች የሃ ጠናከር፡ ስለዓለም አቀፍ ውሎች መወ ያያ ሥነ ሥርዓት አግባብ ባለው ሕግ የተደነገገው እንደተጠበቀ ሆኖ የንግድ እንዲሁም የወደብና የትራንዚት አገልግ ስምምነቶችን የመደራደርና የማስፈጸም፡ ፬ የአገር ውስጥ ንግድን ለማስፋፋትና ለማ ጠናከር ቀልጣፋ የግብይት ሥርዓትና እንዲሰፍን የማድረግ፡ ፭ አግባብ ባላቸው ሕጐች መሠረት የን ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎቶችን የመስጠትና የመቆጣጠር፡ ፮ የዋጋ ቁጥጥር ሊደረግባቸው የሚገቡ መሠረታዊ ዕቃዎችንና አገልግሎቶችን እያጠና ለሚኒስትሮች የማቅረብ፡ ሲፈቀድም ተግባራዊነቱን የመከታተል፡ ፯ የኢንዱስትሪ ልማትን ለማፋጠን የሚ ያስችሉ የተመቻቹ ሁኔታዎች እንዲ ፈጠሩ የማድረግ ፤ ፰ ስትራቴጂካዊ ለሚሰጣቸው ግሥት አካል እንዲቀርብ የመ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር የኔ ሐምሌ ፳፮ ቀን ሀ፻፮ ዓ.ም የመንጅግሥት ድርጅቶች እንዲጠናከሩና ወደ ግል ይዞታ የሚዛወ ሩበትም ሂደት እንዲፋጠን የማድረግ፡ ፲ የጥራትና የደረጃዎች አገልግሎት እንዲስ ፋፋ የማድረግ ፣ ፲፩ የንግድና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቶች እንዲሁም በኢንዱስትሪ መስክ የሚደራጁ የሙያ ማኅበራት እንዲቋቋሙ የማበረታ ታትና የተቋቋሙትን የማጠናከር፡ ፲፪ የአገር ውስጥና የውጭ ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ምቹ ሁኔታዎችን የመፍጠር፡ ለኢንቨስተሮች የተቀላጠፈ አገልግሎት ለመስጠት እንዲቻል ሁሉም አገልግሎቶች የሚሰጡበትን የማመቻቸት፡ ፲፬ በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፭ ንዑስ አንቀጽ / ፪ / የተመለከቱትን አስፈጻሚ አካላት ይነት የመምራትና የማስተባበር እንዲሁም አደረጃጀታቸውን ፣ የሥራ ፕሮግራምና በጀ ታቸውን መርምሮ ለሚመለከተው የመን ፫ በአዋጁ አንቀጽ ፳፬ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / « የአዋጅ ቁጥር ፬ / ፲፱፻ዥ፯ አንቀጽ ፮ ፣ ፱ እና ፲፪ » የሚለው ሐረግ ተሠርዞ « የአዋጅ ቁጥር ፬ / ፲፱፻፳፯ አንቀጽ ፮ ፣ ፱ ፣ ፲፪ እና ፲፬ » በሚል ተተክቷል ፤ ለ « በዚህ አዋጅ ተሽረዋል » ከሚለው ሐረግ በፊት « የኢትዮጵያ የወጪ ንግድ ማስፋ ፊያ ኤጄንሲ ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር ፩፻፴፪ / ፲፱፻፲፩ እና የመሠረታዊ ብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ኤጀንሲ ግቋቋሚያ አዋጁ ቁጥር ፵፯ / ፲፱፻ዝ፱ , የሚል ተጨምራል ፡፡ ፬ / በአዋጁ አንቀጽ ፳፭ ሥር የሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ ፰ ተጨምሯል ፤ ፩፻፴፪ / ፲፱፻፲፩ ተቋቁሞ የነበረው የኢትዮጵያ ማስፋፊያ ኤጄንሲ እና በአዋጅ ቁጥር ፵፯ / ፲፱፻፵፱ ተቋቁሞ የነበረው ረታዊ ብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኢንዱ ስትሪ ኤጄንሲ መብትና ግዴታዎች በዚህ ለንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ተላልፈዋል ፡፡ » [ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ሃኔ ሐምሌ ፳፮ ቀን 1 ህየኔ ዓ.ም ፫ / አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ አዋጅ በፌዴራል ነጋሪት ከወጣበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ሐምሌ ፳፮ ቀን ፲፱፻፲፮ ዓ.ም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?