ሠላሳ ዘጠነኛ ዓመት ቍጥር ፪
፡
የጋዜጣው ፡ ዋጋ ባገር ፡ ውስጥ ' ባመት
√2 ብር
ወ ታ ደ ራ ዊ መ ን ግ ሥ ት
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
ማ ው ጫ
፲፱፻፸፩ ዓ. ም.
ኦዋጅ ቍጥር ፩፻፸፪ ፲፱፻፸፪ ዓ. ም. የ፲፱፻፸፪ ዓ. ም. የበጀት አዋጅ
ኅብረተሰብኣ E ት - ዜያዊ ወታደራ
አዋጅ ቍጥር ፩፻፸፪ ፲፱፻፸፪ ዓ. ም.
ለመንግሥት ሥራዎች የታወጀ የበጀት አዋጅ ።
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
የኢትዮጵያ ጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚ ኒስትሮች ም / ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቍጥር ፩፻፲ ፲፱፻፷፱ ዓ.ም. አንቀጽ ፭ በንዑስ አንቀጽ ፪ እና ፮ መሠረት ከዚህ ቀጥሎ ያለው ታውጆአል "
፩ ይህ አዋጅ « የ፲፱፻፸፪ ዓ. ም. የበጀት አዋጅ ቍጥር ፩፻፸፪፲፱፻፸፪ ዓ. ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
በጊዜያዊ ወታደራዊ
ሊቀ መንበር ጽሕፈት ቢ ዳደር ደርግ
ተጠባባቂነት የወጣ
ኢትዮጵያ
መንግሥ``
፬ / በዚህ አዋጅ ከተፈቀደው ወጪ ከአንድ አርእስት ወደ ሌላ አርዕስት ወይም ከንዑስ አርእስት ዝርዝር ወደሌላ በሚከተሉት ሁኔታዎች ማዛወር ይቻላል "
አዲስ አበባ ኅዳር ፲፪ ቀን ፲፱፻፸፪ ዓ. ም.
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተማል
የፖስታ ሣጥን ቊጥር ፩ሺ፴፩ (1031)
፪ ከሐምሌ ፩፸፩ ዓ.ም.ጀምሮ ሰኔ ፴፸፪ ዓ. ም.በሚ ፈጸመው አንድ የበጀት ዓመት ጊዜ ውስጥ በአገሪቷ ከሚገኘው ገቢ ? ገንዘብ ወይም ከሌላ ገንዘብ ላይ ከዚህ ቀጥሎ: ሚገኘው ሠንጠረዥ ውስጥ ለተጠቀሱት ሥራዎችና አገልግሎቶች 2,364,970,055 ብር (ሁለት ቢሊዮን ሦስት መቶ ስድሳ አራት ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ ሰባ ሺህ አምሳ አምስት ብር) ወጪ ሆኖ እንዲ ከፈል በዚህ አዋጅ ተፈቅዶአል ።
3.
F ሚኒስትሮች ወይም ጉዳዩ የሚመለከታቸው የየሚኒ ስቴሩ መ / ቤት የበላይ ባለሥልጣኖች ለመ ቤታ ቸው ሥራና አገልግሎት የተፈቀደላቸውን በጀት በሚ ጠይቁበት ጊዜ የገንዘብ ሚኒስትሩ ከአገሪቷ ገቢ ወይም ከሌላ ገንዘብ ላይ እንዲከፍል ተፈቅዶለት ታዟል ።