የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አሥራአንደኛ ዓመት ቁጥር ፭ አዲስ አበባ ጥቅምት ፳ ቀን ፲፱፻፲፯ ዓ.ም በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬፻፳ / ፲፱፻፵፯ ዓ.ም. የኢትዮ - አልጀሪያ የንግድ ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ... ገጽ . ፪ሺ፱፻፳፱ አዋጅ ቁጥር ፬፻፳ / ፲፱፻፶፯ የኢትዮ - አልጀሪያ የንግድ ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ በኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በአልጄሪያ የሕዝባዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ Ethiopia and the Government of the Democratic People's መንግሥት መካከል የተደረገው ልዩ የንግድ ስምምነት ኅዳር ፤ Republic of Algeria was signed in Addis Ababa on the ቀን ፲፱፻፲ ዓ.ም. በአዲስ አበባ ላይ የተፈረመ ስለሆነ ፣ ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥቅምት ፲፩ ቀን | the Federal Democratic Republic of Ethiopia has ratified ፲፱፻፲፯ ዓ.ም. ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ ፣ በሕገ - መንግሥቱ አንቀጽ ፲፭ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡ ፩ . አጭር ርዕስ “ የኢትዮ - አልጄሪያ ስምምነት ማጽደቂያ ኣዋጅ ቁጥር ፬፻፳ / ፲፱፻፮፯ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ፪ . ስምምነቱ ስለመጽደቁ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና አልጄሪያ የሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት ፲ ቀን ፲፱፻፲ በአዲስ አበባ የተፈረመው የንግድ ስምምነት ፀድቋል ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ ሺ ፩ ገጽ ፪ሺ፬፻፴ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር 5 ጥቅምት ፳ ቀን ፲ወ፯ ዔም ፫ . የንግድ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሥልጣን ይህ ስምምነት በሥራ ላይ እንዲውል የማድረግ ሥልጣን ለንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በዚህ አዋጅ ተሰጥቷል ፡፡ ፬ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከጥቅምት ፳ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ጥቅምት ፳ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ.ም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት