ሠላሳ አራተኛ ዓመት ቍጥር ፬
ነ ጋ ሪ ት ፡
የጋዜጣው ዋጋ
ባር " ውስጥ q መት ' ● ብር በ፮ ' ወር × 3 ብር
ማ ው ጫ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፬ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
የኢንተርናሽናል የልማት ማኅበር የሁለተኛው የወላሞ እርሻ ልማት ዕቅድ የብድር ስምም ነት አዋጅ
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ ሊቀ መንበር ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
አዋጅ ቍጥር ፬ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም. በኢትዮጵያ መንግሥትና በኢንተርናሽናል የልማት ማኅበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አ ዋ ጅ
« ኢ ት ዮ ጵ ~ `
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግም ዛሬ መስከረም | ፳፱ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ. ም. የተባለውን የብድር ስምምነት ስለአጸ
ደቀው ፤
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሊቀ መንበ ሩን ሥልጣን ለመወሰን በወጣው አዋጅ (አዋጅ ቍጥር ፪ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም.) አንቀጽ ፬ እና ፮ በተጻፈው መሠረት ከዚህ የሚከተለው ታውጆአል ።
፩ ፤ አጭር አርእስት ፤
ይህ አዋጅ « የኢንተርናሽናል የልማት ማኅበር የሁለ ተኛው የወላሞ እርሻ ልማት ዕቅድ የብድር ስምም ነት አዋጅ ቍጥር ፬፲፱፻፷፯ ዓ. ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
በዚህ አዋጅ ውስጥ « የብድር ስምምነት » ማለት በኢ ትዮጵያ መንግሥትና በኢንተርናሽናል የልማት ማኅበር (አይ.ዲ.ኤ) መካከል ሰኔ ፲፱ ቀን ፲፱፻፷፮ ዓ.ም. የተ ፈረመው የብድር ስምምነት ነው ።
አዲስ አበባ መስከረም ፴ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተል " የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ ፴፩ (1031)
ለሁለተኛው የወላሞ እርሻ ልማት ዕቅድ እንዲውል ከኢንተርናሽናል የልማት ማኅበር (አይ. ዲ. ኤ.) ስለተገኘው በልዩ ልዩ ገንዘብ የሚከፈል 12,000,000 (አሥራ ሁለት | Association providing for the granting by the International De ሚሊዮን የአሜሪካን ብር) ብድር በኢትዮጵያ መንግሥትና | velopment Association to the Ethiopian Government of a credit በኢንተርናሽናል የልማት ማኅበር መካከል ሰኔ ፲፱ ቀን ፲፱፻፷፮ ዓ.ም. በዋሽንግተን ዲ ሲ የብድር ስምምነት ስለተፈረመ ፤ ይህም የብድር ስምምነት ለሚኒስትሮች ምክር ቤት እን ዲመክርበት ቀርቦ ስለተቀበለው ፤
| shington, D.C., on the 26th day of June, 1974, and
submitted to the Council of Ministers for approval and has