የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ሰባተኛ ዓመት ቁጥር ፳፱ አዲስ አበባ - ሰኔ ፲፱ ቀን ፲፱፻፫ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፻፴፩ / ፲፱፻፰ ዓም ለኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም ድጋፍ ከዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ገጽ ፩ሺ፮፻፳፮ አዋጅ ቁጥር ፪፻፴፩ / ፲፱፻፶፫ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ ለኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም ድጋፍ የሚውል መጠኑ ኤስዲ - አር ፩፻፲፮ ሚሊዮን ፮፻ሺ ( አንድ መቶ አሥራ ስድስት | Democratic Republic of Ethiopia and the International ሚሊዮን ስድስት መቶ ሺ ኤስዲ.አር ) የሆነ ገንዘብ የሚያስገኘው | Development Association provide to the Federal Democratic የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ | Republic of Ethiopia a Credit amount of SRD 116,600,000 እና በዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር መካከል እ.ኤአ. ጁን ፬ ቀን | Drawing Rights ) for financing Economic Rehabilitation ፪ሺ፩ በዋሽንግተን ዲሲ የተፈረመ በመሆኑ ፣ መሠረታዊ የኢኮኖሚ ዓለም አቀፍ ውሎች ተፈፃሚ ከመሆ ናቸው በፊት መፅደቅ ስላለባቸው ፣ ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ ፲፱ ቀን ፲፱፻፳፫ Credit Agreement at its session held on the 26 * day of June ዓም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ ፣ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፲፭ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር አዋጅ ይህ አዋጅ “ ለኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም ድጋፍ ከዓለም አቀፍ የልማትማኅበር ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፪፻፵፩ ፲፱፻፶፫ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣቁ ፱ሺ፩ ገጽ ፭ሺ፭፻፳፯ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር፳፱ ሰኔ ፲፬ ቀን ፲፰ዓም ፪ . ትርጓሜ በዚህ አዋጅ ውስጥ “ የብድር ስምምነት ” ማለት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር መካከል እኤአ ጁን ፲፱ ቀን ቪ፩ በዋሽንግተን ዲሲ የተፈረመው ቁጥር ፪ሺ፩፬ ኢት የብድር ስምምነት ነው ። ፫ የገንዘብ ሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብ ሚኒስትሩ ስምምነቱ የተገኘውን ኤስዲ ኣርሓ ፩፻፲፮ሚሊዮን ሺ ( አንድ መተአሥራስድስት ሚሊዮን ስድስት መቶ ሺ ኤስዲአር ) በብድር ስምምነቱ በተመለከቱት ሁኔታዎች መሠረት በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ። ፬ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሰኔ ፲፱ ቀን ፲፱፻፫ ዓም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ሰኔ ፲፬ ቀን ፲፱፻ ዓም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያድር ትታተመ