የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አሥረኛ ዓመት ቁጥር ፳፩ አዲስ አበባ ጥር ፲፰ ቀን ፲፱፻፷፮ ዓ.ም በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፫፻፷፮ / ፲፱፻፮ ዓ.ም የገጠር የፋይናንስ አገልግሎትንና ተቋምን ለማሳደግ የሚረዳ ማስፈጸሚያ የሚውል ብድር ለማግኘት ከአፍሪካ ልማት ፈንድ ጋር የተፈረመው የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ጽ ፪ሺ፭፻፪ አዋጅ ቁጥር ፫፻፷፮ / ፲፱፻፮ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ የፋይናንስ አገልግሎትንና ተቋምን ለማሳደግ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ ፳፮ሚሊዮን፩፻፪ሺ ዩ.ኤ. ( ሃያ ሰባት ሚሊዮን አንድ መቶ ሰባ Development Fund provides to the Federal Democratic ሺ ዩኒትስ ኦፍ አካውንት ) የሆነ ገንዘብ የሚያስገኘው የብድር Republic of Ethiopia a loan amount of27,170,000.00 UA ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል እ.ኤ.አ ኦክቶበር ፫ ቀን intermediation Support Project was signed in Tunis , on ፪ሺ፫ በቱኒስ የተፈረመ በመሆኑ ፤ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥር ፲፰ ቀን ፲፱፻፲፮ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ ፤ በሕገ - መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ / ፩ / እና / ፲፪ / መሠረት የሚከ ተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ " የገጠር የፋይናንስ አገልግሎትንና ተቋምን ለማሳደግ የሚረዳ ማስፈጸሚያ የሚውል ብድር ለማግኘት ከአፍሪካ የተፈረመውን ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር ፫፻፷፮ / ፲፱፻፮ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፳ ሺ ፩ ገጽ ፪ሺ፭፻፰ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፩ ጥር ፲፰ ቀን ፲፱፻፳ ዓ.ም ፪ . ትርጓሜ በዚህ አዋጅ ውስጥ “ የብድር ስምምነት ” ማለት በኢትዮ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል እ.ኤ.አ. ኦክቶበር ፲፫ ቀን ፪ሺ፫ በቱኒስ የተፈረመው ስምምነት ነው ፡፡ ፫ . የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ በብድር ስምምነቱ የተገኘውን ፳፮ሚሊዮን፩፻፪ሺ ዩ.ኤ ( ሃያ ሰባት ሚሊዮን አንድ መቶ ሰባ ሺ ዩኒትስ ኦፍ አካውንት ) በብድር ስምምነቱ በተመለከቱት ሁኔታዎች መሠረት በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ፡፡ ፬ . አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከጥር ፲፰ ቀን ፲፱፻፲፮ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ጥር ፲፰ ቀን ፲፱፻ ዓ.ም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት